የቡድን 20 አባል ሀገራት ለስድስት ወራት የሚቆይ የእዳ መክፈያ የእፎይታ ጊዜ ለመስጠት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቡድን 20 አባል ሃገራት ለታዳጊ ሀገራት ለስድስት ወራት የሚቆይ የእዳ መክፈያ የእፎይታ ጊዜ ለመስጠት መስማማታቸውን አስታወቁ።
የቡድን 20 አባል ሀገራት የእፎይታ ጊዜውን ለመስጠት የተስማሙት በኮቪድ 19 ምክንያት…