Fana: At a Speed of Life!

ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ ከፍተኛ ባለስልጣናት በቅርቡ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 በእሳት አደጋ ጉዳት የደረሰበትን አካባቢ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አደም ፋራህ፣ የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ፣ የሴቶችና ህፃናት ሚኒስትሯ ፊልሰን አብዱላ እና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች በቅርቡ በቦሌ ክፍለ…

ተጨማሪ 841 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 588 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ5 ሺህ 997 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 841 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሯ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ 230 ሰዎች በፅኑ ህክምና ላይ እንደሚገኙ…

በአውሮፓ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እየተባባሰ በመምጣቱ እገዳዎች እየተጣሉ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአውሮፓ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እየተባባሰ መምጣቱን ተከትሎ ሃገራት የተለያዩ እገዳዎችን መጣል ጀምረዋል፡፡ ባለፈው ሳምንትም በአንድ ቀን ብቻ 100 ሺህ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተነግሯል፡፡ ይህ ቁጥር ወረርሽኙ ከተከሰተ በኋላ…

በመተከል ዞን ማንዱራ ወረዳ በግለሰቦች መካከል በተፈጠረ ግጭት የ12 ዜጎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመተከል ዞን ማንዱራ ወረዳ ድኋንዝ ባጉና ቀበሌ በግለሰቦች መካከል በተፈጠረ ግጭት የ12 ንጹሃን ዜጎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሰላም ግንባታና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ ጋሹ ዱጋዝ ግጭቱ ትናንት ከሌሊቱ 8 ሰዓት አካባቢ…

የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ተመሥገን ጥሩነህ በደቡብ ጎንደር ዞን በኩታ ገጠም የለማ የጤፍ ማሳን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ተመሥገን ጥሩነህ በደቡብ ጎንደር ዞን በኩታ ገጠም የለማ የጤፍ ማሳን ጎበኙ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በደቡብ ጎንደር ዞን እስቴ ወረዳ ዝጎራ ቀበሌ ነው ጉብኝቱን ያደረጉት፡፡ የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ…

የቻይናዋ ቺንግዳኦ ከተማ ለዘጠኝ ሚሊየን ነዋሪዎቿ በአምስት ቀናት ውስጥ የኮሮና ቫይረስ ምርምራ ልታደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይናዋ ቺንግዳኦ ከተማ ለዘጠኝ ሚሊየን ነዋሪዎቿ በአምስት ቀናት ውስጥ የኮሮና ቫይረስ በዘመቻ ምርመራ ልታካሂድ መሆኑን አስታወቀች፡፡   የዘመቻ ምርመራው ከውጭ ሃገራት የተመለሱ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ክትትል የሚያደርጉበት ሆስፒታል…