ባለፉት ሶስት ወራት ለውጭ ገበያ ከቀረቡ የማዕድን ምርቶች ከ178 ሚሊየን ዶላር በላይ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 3 ወራት የተለያዩ ማዕድናትን በማምረትና ለውጭ ገበያ በማቅረብ ከ178 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ ማግኘቱን የማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ በሩብ ዓመቱ ወርቅ፣ ታንታለም፣ ኳርትዝ፣…