Fana: At a Speed of Life!

በደሴ ፣ኮምቦልቻ እና ድሬዳዋ  ከተማ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በደሴ ፣ኮምቦልቻ እና ድሬዳዋ  ከተማ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡ ውይይቱ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነቱን ለማጠናከርና ህዝቡ በህወኃት በሚነዙ አፍራሽ እና መሰረት የሌላቸው መረጃዎች ሳይደናገር በአብሮነት የመኖር…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከአውሮፓ ህብረት የውጭ ጉዳይ እና ደህንነት ፖሊሲ ከፍተኛ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከአውሮፓ ህብረት የውጭ ጉዳይ እና ደህንነት ፖሊሲ ከፍተኛ ተወካይ ምክትል ፕሬዚዳንት ሆሴፕ ቦረል ፎንትለስ ጋር ተወያዩ፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከአውሮፓ ህብረት የውጭ ጉዳይ እና ደህንነት ፖሊሲ…

ምክር ቤቱ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ስብሰባውን አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ6ኛ ዓመት የስራ ዘመኑ 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ አጠናቋል፡፡ ምክር ቤቱ 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን በጠቅላይ ሚኒስትር ፅሕፈት ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ ነው ያካሄደው፡፡ በዚህም…

ጠ/ሚ ዐቢይ ለተሰንበት ግደይ የ5 ሺህ ሜትር ክብረወሰን ማሻሻሏን ተከትሎ የእንኳን ደስ ያለሽ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለተሰንበት ግደይ የ5 ሺህ ሜትር ክብረወሰን ማሻሻሏን ተከትሎ የእንኳን ደስ ያለሽ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው አዲስ የዓለም ክብረ ወሰን ባለቤት በመሆንሽ አኩርተሽናል ብለዋል፡፡…

ለተሰንበት ግደይ የ5 ሺህ ሜትር ክብረወሰንን በማሻሻል አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለተሰንበት ግደይ ስፔን ቫሌንሺያ በተካሄደው የ5 ሺህ ሜትር ውድድር ክብረወሰን በማሻሻል አሸነፈች፡፡ የ22 ዓመቷ ለተሰንበት ርቀቱን ለማጠናቀቅ የፈጀባት ጊዜ 14 ደቂቃ ከ6 ሰከንድ ከ62 ማይክሮሰከንድ ነው፡፡ ይህን ተከትሎም በሌላኛው…