ፋና 90 የባለድርሻ አካላት ተሳትፎ ለዘላቂ የማሪታይም ተጠቃሚነት በሚል መሪ ቃል ተከብሯል Abrham Fekede Oct 9, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=OIKspCk_XWo
ፋና 90 ምክር ቤቱ አዲሱን የንግድ ህግ ረቂቅ አዋጅ ለዝርዝር ዕይታ ለንግድና ኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ መርቶታል Abrham Fekede Oct 9, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=ZHaAM1PF6_g
ስፓርት አትሌት ለተሰንበት ግደይ አቀባበል ተደረገላት Abrham Fekede Oct 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በስፔን ቫሌንሺያ የሴቶችን የ5 ሺህ ሜትር ክብረወሰን የሰበረችው አትሌት ለተሰንበት ግደይ አቀባበል ተደረገላት፡፡ ለተሰንበት ከዋና አሰልጣኟ ኃይሌ እያሱ ጋር ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ስትደርስ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ተቀዳሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ከፍተኛ ተወካይ እና የኮሚሽኑ ምክትል ፕሬዝዳንትን ተቀብለው አነጋገሩ Abrham Fekede Oct 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ከፍተኛ ተወካይ እና የኮሚሽኑ ምክትል ፕሬዝዳንት የሆኑትን ክቡር ጆሴፕ ቦረልን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ሁለቱ ወገኖች የኢትዮጵያን እና የአውሮፓ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ልደቱ አያሌው ላይ ሌላ ክስ ቀረበባቸው Abrham Fekede Oct 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ ልደቱ አያሌው ላይ ከህገ መንግስት ውጪ ህገመንግስቱን በማፍረስ የሽግግር መንግስት መመስረቻ ሰነድ በማዘጋጀት በሚል ሌላ ክስ ቀረበባቸው፡፡ ክሱን ያቀረበው የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሲሆን÷ ክሱም በክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምስራቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመዲናዋን የትራንስፖርት ችግርን ለመፍታት 560 አውቶብሶች በኪራይ ወደ ስምሪት ሊገቡ ነው Abrham Fekede Oct 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የትራንስፖርት ችግርን ለመፍታት 560 አውቶብሶች በኪራይ ወደ ስምሪት እንዲገቡ መሰኑን አስታወቀ፡፡ ካቢኔው ዛሬ ባካሄደው 4ኛ መደበኛ ስብሰባው በህዝብ ትራንስፖርት አቅርቦት እና ፍላጎት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁሉን አቀፍ ሃገራዊ ምክክር ኢኒሼቲቭ በይፋ ተመሰረተ Abrham Fekede Oct 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሁሉን አቀፍ ሃገራዊ ምክክር ኢኒሼቲቭ በዛሬው ዕለት በይፋ ተመስርቷል፡፡ ኢኒሼቲቩ መሰረታዊ በሆኑ ሃገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ዘላቂ የምክክር መድረክን የመፍጠር ትልም እንዳለ ነው የተገለጸው፡፡ በኢኒሼቲቩ ይፋዊ ምስረታ ላይ ንግግር ያደረጉት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ትራምፕና ባይደን ሁለተኛውን ፕሬዚዳንታዊ ክርክር በቨርቹዋል እንዲያካሂዱ ቢወሰንም ፕሬዚዳንቱ እንደማይገኙ አሳውቀዋል Abrham Fekede Oct 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና በዲሞክራቱ እጩ ጆ ባይደን መካከል የሚካሄደው ሁለተኛው ፕሬዚዳንታዊ ክርክር በቨርቹዋል እንዲያካሂዱ ቢወሰንም ትራምፕ እንደማይሳተፉ አሳውቀዋል፡፡ ቀደም ብሎ ውሳኔውን የፕሬዚዳንታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የእንግሊዝ መንግስት በኢትዮጵያ አጠቃላይ ትምህርት ዘርፍ ላይ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለፀ Abrham Fekede Oct 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእንግሊዝ መንግስት በኢትዮጵያ አጠቃላይ ትምህርት ዘርፍ ላይ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለፀ። የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ጌታሁን መኩሪያ ከእንግሊዝ የዓለም አቀፍ ልማት ጉዳዮች ሚኒስትር ባሮኔስ ሃግ ጋር በአጠቃላይ ትምህርት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመተከል ዞን ሽብር ሲፈጥሩ በነበሩ የጥፋት ኃይሎች ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለጸ Abrham Fekede Oct 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከሰሞኑ በመተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ ጉብላክ ቀበሌ በንጹሃን ዜጎች ላይ ሽብር ሲፈጥሩ በነበሩ 14 የጥፋት ኃይሎች ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለጸ። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሰላም ግንባታና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ ጋሹ ዱጋዝ በተጨማሪም…