Author
Abrham Fekede 1486 posts
የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የትግራይ ክልልን በሚመለከት ውሳኔ አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ጉባዔ የፌደራል መንግስት ከትግራይ ክልል ምክር ቤት እና ከፍተኛ የህግ አስፈጻሚ አካል ጋር ምንም ዓይነት ግንኙነት ማድረግ እንደማይቻል ወስኗል፡፡
የፌዴሬሽን ምክር ቤት የህገመንግስት ትርጉምና የማንነት…
ተጨማሪ 566 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 944 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ5 ሺህ 278 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 566 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡
ሚኒስትሯ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ 282 ሰዎች…
የሰላም ሚኒስቴር በአዲስ አበባ ከሚገኘው የዓለም ባንክ አመራሮች ጋር ውይይት አካሄደ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰላም ሚኒስቴር በአዲስ አበባ ከሚገኘው የዓለም ባንክ ጽህፈት ቤት አመራሮች ጋር ውይይት አካሄደ፡፡
ውይይቱ ያተኮረው ነባር የጋራ ፕሮግራሞችን በማጠናከር እና ተጨማሪ የትብብር ዘርፎችን በመዳሰስ ላይ ነበር ተብሏል፡፡
የሰላም ሚኒስትር…
ሦስት ተመራማሪዎች ስለ ጨለማ ሽንቁር (ብላክ ሆል) ባካሄዱት ጥናት በፊዚክስ ዘርፍ የኖቤል ሽልማትን አሸነፉ
አዲስ አበባ፣መስከረም 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዘንድሮው የፊዚክስ የኖቤል ሽልማት ዘርፍ በጨለማ ሽንቁር ወይንም ብላክ ሆልን ለመረዳት ባካሄዱት ጥናት ሶስት ተመራማሪዎች ተሸላሚ ሆነዋል፡፡
ሦስቱ ተመራማሪዎች የጨለማ ሽንቁርን(ብላክ ሆልን) ለመረዳት ባካሄዱት ጥናት ነው…
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ አምስት ዞኖችና አንድ ልዩ ወረዳ ክልል ለመመስረት ያቀረቡት ጥያቄ በሙሉ ድምጽ ጸደቀ
አዲስ አበባ፣መስከረም 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ አምስት ዞኖችና አንድ ልዩ ወረዳ በጋራ አንድ ክልል ለመመስረት ያቀረቡት ጥያቄ በሙሉ ድምፅ መጽደቁ ተገለጸ።
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የሚገኙ አምስት ዞኖችና አንድ ልዩ ወረዳ በጋራ አንድ ክልል ለመመስረት ቀደም ሲል…
ፍርድ ቤቱ አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን በመግደል ለተከሰሱ 4 ግለሰቦች የመንግስት ተከላካይ ጠበቃ እንዲቆምላቸው አዘዘ
አዲስ አበባ፣መስከረም 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፍርድ ቤቱ አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን በመግደል ለተከሰሱት 4 ግለሰቦች የመንግስት ተከላካይ ጠበቃ እንዲቆምላቸው አዘዘ፡፡
ተከሳሾቹ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የህገ መንግስትና የጸረ ሽብር ጉዳዮች ወንጀል ችሎት በቀጠሮዋቸው…
ዶናልድ ትራምፕ ወደ ዋይት ሐውስ ተመልሰዋል
አዲስ አበባ፣መስከረም 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮሮና ቫይረስ የተያዙት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሦስት ቀናት የሆስፒታል ቆይታ በኋላ ወደ ዋይት ሐውስ ተመልሰዋል፡፡
የህክምና ክትትላቸውንም በዋይት ሐውስ ውስጥ ይቀጥላሉ ነው የተባለው፡፡
በቤተመንግስቱ ውስጥ የሚገኙ…
ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በተሳትፎም ሆነ በፉክክር የህዝቡን የዴሞክራሲ ጥማት የሚያረካ እንዲሆን እንደሚሰራ ገለጹ
አዲስ አበባ ፣መስከረም 25 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በተሳትፎም ሆነ በፉክክር የህዝቡን የዴሞክራሲ ጥማት የሚያረካ እንዲሆን መንግስት በልዩ ትኩረት እንደሚሰራ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ።
ፕሬዚዳንቷ 5ኛውን የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 6ኛ…