በለይቶ ማቆያነት ሲያገለግሉ የነበሩ ትምህርት ቤቶች የኬሚካል ርጭት ሳይደረግላቸው ትምህርት አይጀምሩም – ትምህርት ሚኒስቴር
አዲስ አበባ ፣መስከረም 25 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር በለይቶ ማቆያነት ሲያገለግሉ የነበሩ ትምህርት ቤቶች የኬሚካል ርጭት ሳይደረግላቸው ትምህርት እንደማይጀምሩ አስታወቀ፡፡
የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ጌታሁን መኩሪያ የተቋማቸውን የሶስት ወራት የስራ አፈጻፀም በተመለከተ…