የአሜሪካ አቪየሽን ባለስልጣን ኃላፊ ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን አሁንም ማስተካከል የሚገባው ጉዳይ እንዳለ ተናገሩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ ፌደራል አቪየሽን ባለስልጣን ኃላፊ ስቲቭ ዲክሰን ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላንን አሁንም ማስተካከል የሚገባው ጉዳይ እንዳለ ገለጹ፡፡
ስቲቭ ዲክሰን ይህንን ያሉት ባልተለመደ መልኩ አውሮፕላኑን ማብረራቸውን ተከትሎ ነው ተብሏል፡፡…