Fana: At a Speed of Life!

አርመንያ የጦር ጀቷ በቱርክ መመታቱን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አርመንያ የጦር ጀቷ በአየር ክልሏ ውስጥ በቱርክ ጀት ተመትቶ መውደቁን አስታወቀች፡፡ ሰሞኑን አርመንያና አዘርባጃን በተራራሟ ናጎርኖ ካራባኽ ክልል ምክንያት ወደ ጦርነት ገብተዋል፡፡ በሦስት ቀናት ውስጥ ንጹኀንን ጨምሮ 100 ሰዎች መሞታቸው…

የፌዴራል መንግስቱ ህጋዊነት ከከሰረው ቡድን ቅዥት ሳይሆን ከህገ መንግስቱ እና ከኢትዮጵያ ህዝቦች የመነጨ ነው – ዶክተር ዓለሙ ስሜ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካ ፓርቲዎች እና ሲቪክ ማህበራት ዘርፍ ኃላፊ ዶክተር አለሙ ስሜ የፌዴራል መንግስቱ ህጋዊነት ከከሰረው ቡድን ቅዥት ሳይሆን ከህገ መንግስቱ እና ከኢትዮጵያ ህዝቦች የመነጨ መሆኑን ገለጹ፡፡ ዶክተር አለሙ ስሜ ከፋና…

ባለፉት 24 ሰዓታት 640 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ 14 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 5 ሺህ 284 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 640 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።   በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 74 ሺህ 584…

በህገ-ወጥ መንገድ ከአገር ሊወጣ የነበረ 132 ሺህ 860 የአሜሪካን ዶላር ተያዘ – የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህገ-ወጥ መንገድ ከአገር ሊወጣ የነበረ 132 ሺህ 860 የአሜሪካን ዶላርና 9 ነጥብ 2 ኪሎግራም የሚመዝን ኮኬይን መያዙን የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ከአገር ሊወጣ የነበረው ዶላር መድረሻውን ዝምባብዌ ያደረገ ሲሆን…

ትራምፕና ባይደን የ2020 ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የመጀመሪያውን የገፅ ለገፅ ክርክር ሊያካሂዱ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕና እጩ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ለ2020 ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የመጀመሪያውን የገፅ ለገፅ ክርክራቸውን ሊያካሂዱ ነው፡፡ ትራምፕና የቀድሞ ምክትል ፕሬዚዳንት ባይደን ሌሊት ከሚያካሂዱት የገፅ ለገፅ ክርክር በተጨማሪ ሁለት…

ትምህርት ሚኒስቴር ሁለት የግል ትምህርት ቤቶችን ማገዱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር ሁለት የግል ትምህርት ቤቶችን በጊዜያዊነት ማገዱን አስታወቀ፡፡ እገዳው የተላለፈባቸው አንድነት ኢንተርናሽናል እና ሄሌኒክ-ግሪክ ማህበረሰብ ትምህርት ቤቶች መሆናቸው ተገልጿል፡፡ ትምህርት ቤቶቹ የታገዱት የኮሮና ቫይረስ…

አፍሪካ በግብር ማጭበርበርና ስርቆት በየዓመቱ 89 ቢሊየን ዶላር ታጣለች – ተመድ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጥናት እንዳሳየው ከሆነ አፍሪካ በግብር ማጭበርበርና ስርቆት በየዓመቱ 89 ቢሊየን የሚጠጋ ዶላር እንደምታጣ አስታወቀ፡፡ ይህም አፍሪካ በየዓመቱ ከውጭ አገራት ለልማት ከምትቀበለው እርዳታ እንደሚበልጥ ነው ተመድ…