Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት 889 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ 12 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 8 ሺህ 115 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 889 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 69 ሺህ 709 ደርሷል። በሌላ…

ማሊ የቀድሞ የመከላከያ ሚኒስትሯን የሽግግር ጊዜ ፕሬዚዳንት አድርጋ ሾመች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ማሊ የቀድሞ የመከላከያ ሚኒስትሯን ባ ንዳዎን የሀገሪቱ የሽግግር ጊዜ ፕሬዚዳንት አድርጋ ሾመች፡፡ የወታደራዊ መንግስት መሪው ኮሎኔል አሲሚ ጎይታ ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው መሾማቸውን ከሀገሪቱ የሚወጡ የዜና አውታሮች ዘግበዋል፡፡ አዲሱ…

በመዲናዋ በ2011 የጋራ መኖሪያ ቤት ዕጣ ወጥቶላቸው ቁልፍ ላልተረከቡ እድለኞች ቁልፍ የማስረከቡ ስራ በአፋጣኝ እንደሚፈፀም ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ በየካቲት 27-2011 ዓ.ም በተደረገው ዕጣ ማውጣት ስነ-ስርአት ዕጣ ወጥቶላቸው ውል ላልገቡ እና ቁልፍ ላልተረከቡ ባለ ዕጣዎች ውል ማስገባትና ቁልፍ ማስረከቡ በአፋጣኝ እንዲፈፀም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገለፀ።…