በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሀገር ሊገባ የነበረ ባለቤቱ ያልታወቀ 300 ኩንታል ቀይ ሽንኩርት ተያዘ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህገ ወጥ መንገድወደ ሀገር ሊገባ የነበረ ባለቤቱ ያልታወቀ 300 ኩንታል ቀይ ሽንኩርት መያዙን በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የመተማ ዮሐንስ መቅረጫ ጣቢያ አስታውቋል፡፡
ሽንኩርቱ የተያዘውም በተሳቢ አይ ቬኮ ትራከር በሱዳን-…