Fana: At a Speed of Life!

የፌደራልና የክልል መንግሥታት በሀገሪቱ የተከሰቱ የተፈጥሮ አደጋዎችን አስመልክቶ መንግሥት የወሰዳቸውን እርምጃዎች ገመገሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል እና የክልል መንግሥታት አመራሮች በሀገሪቱ በርካታ ክልሎች ያጠቃውን የተፈጥሮ አደጋ አስመልክቶ መንግሥት የወሰዳቸውን እርምጃዎች መገምገማቸው ተገለጸ። ግምገማውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት በዛሬው እለት በጠቅላይ…

አቶ ልደቱ አያሌው ክስ ቀረበባቸው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ ልደቱ አያሌው የጦር መሳሪያ አስተዳደር አዋጅ 1177/2012 አንቀጽ 22 ንዑስ አንቀጽ 3ትን በመተላለፍ ያልተፈቀደ የጦር መሳሪያ በመያዝ ወንጀል ክስ ቀረበባቸው፡፡   ክሱ በዞኑ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አዳማ ከተማ በምስራቅ…

የናይጄሪያዋ ግዛት ህፃናትን የሚደፍሩ ግለሰቦች እንዲኮላሹ የሚያደርግ ህግ አጸደቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰሜናዊ ናይጄሪያ የምትገኘው ካዱና ግዛት ህጻናትን የሚደፍሩ ግለሰቦች በህክምና እንዲኮላሹ የሚያደርግ ህግ አጸደቀች፡፡ የካዱና ገዢ ናስር አህመድ ኤል ሩፋይ አዲሱ የወጣው ህግ ላይ ትናንት ማምሻውን ፊርማቸውን አኑረዋል፡፡ አዲሱ ህግ ከ14…

ዩ.ኤስ.ኤይድ በአፋር ክልል በጎርፍ ለተፈናቀሉ ዜጎች የ650 ሺህ ዶላር የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ ልማት ተራድኦ ድርጅት (ዩ.ኤስ.ኤይድ) በአፋር ክልል በጎርፍ ለተጎዱ ዜጎች የ650 ሺህ ዶላር የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ ድጋፉ ለህይወት አድን ስራዎች እንደሚውል ነው የገለጸው፡፡ እንዲሁም በተለያዩ…

በኢትዮጵያና በኢንዶኔዥያ የቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖች አደጋ ኩባንያውና ተቆጣጣሪው ባለስልጣን ተጠያቂ ተደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያና በኢንዶኔዥያ በተከሰከሱት ሁለት ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖች አደጋ የአውሮፕላን አምራቹ ቦይንግና የፌደራል አቪዬሽን ባለስልጣን አካላት ተጠያቂ ተደረጉ፡፡ ምርመራውን ለ18 ወራት ሲያካሂድ የቆየው የአሜሪካ ምክርቤት ቦይንግ…

ለጤና ሚኒስቴር 8 ሚሊየን ብር የሚጠጋ የኮሮና ቫይረስ መከላከያና መመርመሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ሚኒስቴር ከአራት ደርጅቶች 8 ሚሊየን ብር የሚጠጋ የኮሮና ቫይረስ መከላከያና መመርመሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ መረከቡን አስታወቀ፡፡ ድጋፉን የተረከቡት የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ናቸው፡፡ ድጋፍ ካደረጉት መካከል በጀርመን…

የጤና ሚኒስቴር ትምህርት ለመጀመር የሚስችል ሁኔታ መኖሩን ሲያረጋጥልን ትምህርት እንጀምራለን – የትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ሚኒስቴር ትምህርት ለመጀመር የሚስችል ሁኔታ መኖሩን ሲያረጋጥልን ትምህርት እንጀምራለን ሲሉ የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ጌታሁን መኩሪያ አስታወቁ፡፡ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ያለበት ደረጃ ተገምግሞ ትምህርት ለመጀመር የሚያስችል…

ከክልሎች በሚቀርብ ጥያቄ መሰረት በጎርፍ ለተፈናቀሉ ወገኖች ምላሽ እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ከክልሎች በሚቀርብ ጥያቄ መነሻነት በጎርፍ አደጋ ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች ምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ድጋፎች እየቀረቡ መሆኑን አስታወቀ። ኮሚሽኑ ከድርቅ ቀጥሎ በአገሪቱ እየተስተዋለ ባለው የጎርፍ…

ዮሲሂዴ የጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን በይፋ ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዮሲሂዴ ሱገ የጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን በይፋ ተመረጡ፡፡ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዮሲሂዴ የቀድሞ የጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤን በመተካት ነው የተመረጡት፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሰሞኑ የፓርቲያቸው ሊቀመንበር ሆነው መመረጣቸው…

በህንድ በኮሮና ቫይረስ የተያዘው ሰው ቁጥር ከ 5 ሚሊየን አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህንድ በኮሮና ቫይረስ የተያዘባት ሰው ቁጥር ከ5 ሚሊየን ማለፉን አስታወቀች፡፡ በህንድ የተመዘገበው ይህ ቁጥር ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ ከተጠቁ አገራት መካከል ሁለተኛዋ ያደርጋታል፡፡ በሀገሪቱ ከቅርብ ቀናት ወዲህ በየዕለቱ 90 ሺህ ሰዎች…