በመዲናዋ ለሦስት ዓመታት የሚተገበር የመንገድ ደህንነት ስትራቴጂ ማስፈፀሚያ እቅድ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከ2013 እስከ 2015 ዓ.ም ድረስ የሚተገበር የመንገድ ደህንነት ስትራቴጂ ማስፈፀሚያ እቅድ ይፋ ሆኗል፡፡
ስትራቴጂው በከተማዋ የሚስተዋለውን የትራንስፖርት ችግር ለመፍታት በተለይም ከብዙኃን ትራንስፖርት አቅርቦት ጀምሮ…