Fana: At a Speed of Life!

ባለፉት 24 ሰዓታት 976 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሲሆን የ15 ሰዎች ሕይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 19 ሺህ 449 የላብራቶሪ ምርመራ 976 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 59 ሺህ 648 መድረሱንም…

ዓመታዊው የአምባሳደሮች ስብሰባ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዋናው መስሪያ ቤት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ አምባሳደሮች እና ቆንስል ጀኔራሎች ዓመታዊ ስብሰባ ተጠናቀቀ። ስብሰባው “ዲፕሎማሲያዊ ተልዕኳችን ለሃገራዊ ብልጽግናችን” በሚል መሪ ቃል ነበር ላለፉት 15 ተከታታይ ቀናት በቢሾፍቱ…

በኻሾግጂ ግድያ ጥፋተኛ ተብለው የተያዙ ስምንት ግለሰቦች ላይ ከ8 እስከ 20 ዓመት ተፈረደባቸው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሳዑዲ አረቢያ በጋዜጠኛ ጀማል ኻሾግጂ ግድያ ጥፋተኛ ብላ የያዘቻቸው ስምንት ግለሰቦች ላይ ከ8 እስከ 20 ዓመት የእስር ቅጣት አስተላለፈች፡፡   ከዚህ ቀደም በአምስቱ ግለሰቦች ላይ የሞት ፍርድ ተላልፎባቸው እንደነበረ የሚታወስ…

በጎርፍ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው 600 ሺህ ዜጎች የሰብዓዊ እርዳታና ድጋፍ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በክረምቱ በተከሰተው ጎርፍ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ወደ 600 ሺህ ለሚጠጉ ዜጎች የሰብዓዊ እርዳታና ድጋፍ እየተደረገ መሆኑን ብሔራዊ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ። ሰሞኑን ከተፋሰሶች ልማት ባለስልጣን፣ ከአደጋ ስጋት ስራ አመራር፣…