Fana: At a Speed of Life!

የኦሮሚያ ክልል መንግስት የክልሉን ሠላም በማረጋገጥ ሂደት የላቀ ሚና ለተጫወቱ የፀጥታ አካላት የዕውቅና ስነ ስርዓት እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የከልሉን ሠላም በዘላቂነት በማረጋገጥ ሂደት የላቀ ሚና ለነበራቸው የፀጥታ አካላት እውቅና ሰጥቷል ። የዕውቅና ስነስርዓቱ በአዳማ ገልማ በአባ ገዳ አዳራሽ እየተካሄደ መው የሚገኘው፡፡ በስነስርዓቱ ላይ የኦሮሚያ…

አበበ ቢቂላ በሮም ኦሎምፒክ በባዶ እግሩ በመሮጥ የወርቅ ሜዳሊያ ካስገኘ ዛሬ 60ኛ ዓመቱን ያዘ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሻምበል አበበ ቢቂላ በሮም ኦሎምፒክ በባዶ እግሩ በመሮጥ የወርቅ ሜዳሊያ ካስገኘ ዛሬ 60ኛ ዓመቱን ያዘ። የዛሬ 60 ዓመት አበበ ሳይጠበቅ ለኢትዮጵያ እንዲሁም ለመላው አፍሪካ በጥቁር ሕዝብ ታሪክ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ ለማስገኘት በቅቷል።…

ኢትዮጵያ እና ተመድ 7 ነጥብ 1 ቢሊዮን ዶላር የዘላቂ ልማት ትብብር ማዕቀፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የ7 ነጥብ 1 ቢሊዮን ዶላር የዘላቂ ልማት ትብብር ማዕቀፍ ስምምነት ተፈራረሙ። ማዕቀፉ ለአምስት ዓመታት የሚቆይ ሲሆን ከአውሮፓውያን 2020 እስከ 2025 የሚተገበር መሆኑ ተነግሯል፡፡ የስምምነት…

የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ አቶ ሽመልስ ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ዓመቱ መንግስትና ህዝብ በአንድነትና በአዲስ ስሜት…

ብፁዕ አቡኑ መርቆሪዎስ ጠቅላይ ሚኒሰትር ዐቢይ ላስገኟቸው ስኬቶች ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ አቡኑ መርቆሪዎስ ጠቅላይ ሚኒሰትር ዐቢይ አህመድ ላስገኟቸው ስኬቶች ምስጋና አቀረቡ፡፡ ፓትርያርኩ ዛሬ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በመገኘት መጪውን አዲስ ዓመት አስመልክተው ለጠቅላይ…

አሜሪካ 2 ሺህ 200 ወታደሮቿን ከኢራቅ ልታስወጣ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ እስከ መስከረም ወር መጨረሻ ድረስ 2 ሺህ 200 ወታደሮቿን ከኢራቅ ልታስወጣ መሆኑን አስታወቀች፡፡ በኢራቅ 5 ሺህ 200 ወታደሮች ሲኖሩ አሁን አንድ ሦስተኛ የሚሆኑት ወታደሮች ናቸው ከኢራቅ ይወጣሉ የተባለው፡፡ ቀሪዎቹ ወታደሮች…

በ150 ሚሊዬን ዶላር ዘመናዊ ላቦራቶሪዎች በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች ሊገነቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ በሁሉም ክልሎች እና በኢንስቲትዩቱ በ150 ሚሊየን ዶላር ዘመናዊ የሆኑ ላቦራቶሪዎች ግንባታ እና የአቅም ማጎልበት ስራዎቸን እንደሚጀምር የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ።   የላብራቶሪ ግንባታው…

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ 100 ለሚሆኑ አይነስውራን ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የዘመን መለወጫ በዓልን በማስመልከት 100 ለሚሆኑ አይነስውራን ማዕድ አጋሩ። ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ የማዕድ ማጋራት ስነስርዓቱን ያካሄዱት በዛሬው እለት ነው፡፡ በዛሬው ዕለት በተከናወነው በዚህ ማዕድ ማጋራት…

ሕብረተሰቡ በሐሰተኛ የብር ኖቶች እንዳይጭበረበር ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባው ፖሊስ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በሐሰተኛ የብር ኖቶች እንዳይጭበረበሩ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ፖሊስ አሳሰበ።   ህብረተሰቡ ባዕድ ነገር ተቀላቅሎባቸው ከሚሸጡ ምግብና መጠጦች እንዳይታለል ጥንቃቄ መደረግ እንዳለበትም ገልጿል።  …

ኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ሲያካሂድ የቆየው የኮሮናቫይረስ ክትባት ሙከራ እክል ገጠመው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  ኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ሲያካሂድ የቆየው የኮሮናቫይረስ ክትባት ሙከራ እክል እንደገጠመው አስታወቀ፡፡ ዩኒቨርሲቲው አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ሙከራዎቹን በስኬት ማጠናቀቁ የሚታወስ ነው፡፡ ይህንንም ተከትሎ ኦክስፎርድ ከአስትራዜኒካ ጋር በመሆን…