Fana: At a Speed of Life!

“ሰብዓዊነትና ፍቅር ለትግራይና መተከል” በሚል ሲካሄድ በነበረው የድጋፍ ማሰባሰቢያ ከ20 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)"ሰብዓዊነትና ፍቅር ለትግራይና መተከል" በሚል ሲካሔድ የነበረው የድጋፍ ማሰባሰቢያ መርሃ-ግብር ከ20 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን የድጋፉ አስተባባሪ ኮሚቴ ገለጸ። የድጋፍ አስተባባሪ ኮሚቴው በሰጠው መግለጫ የተሰበሰበውን ድጋፍ በቅርቡ ማሰራጨት…

በአዲስ አበባ የ20/80 እና የ40/60 የቤት ፕሮግራም ተመዝጋቢዎችን ተጠቃሚ ለማድረግ በተዘጋጀው በጋራ ህንፃ የማህበር ቤት አሰራር ላይ የግንዛቤ መፍጠሪያ…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ በጋራ ህንፃ የማህበር ቤት አሰራር መመሪያና ምዝባውንም ለማከናወን በተዘጋጀው የኮምፒዩተር ፕሮግራም ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በከተዋማ በ2005 ዓ.ም የ20/80 እና የ40/60…

በፕሪሚየር ሊጉ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት በተካሄደው ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን አሸነፈ፡፡ ረፋድ ላይ በባህርዳር ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት ነው ያሸነፈው፡፡ ለሀዲያ ሆሳዕና…

የአማራ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር ስድስተኛ ዓመት የሥራ ዘመን 17ኛ መደበኛ ጉባዔ መካሄድ ጀምሯል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር ስድስተኛ ዓመት የሥራ ዘመን 17ኛ መደበኛ ጉባዔ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በዛሬው መርሃግብር የምክርቤቱ 16ኛ መደበኛ ጉባዔ ቃለ ጉባዔ አስተያየት ተሰጥቶበት ይጸድቃልም ተብሎ ይጠበቃል። የተጠቃለለ የአስፈጻሚ…

ሱዳን በዳርፉር የሚገኘው የሰላም አስከባሪ ኃይል የሚወጣበት ጊዜ እንዲዘገይ ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳን በዳርፉር የሚገኘው የተባበሩት መንግስታት የሰላም አስከባሪ ኃይል /ዩናሚድ/ የሚወጣበት ጊዜ እንዲዘገይ ጠየቀች፡፡ ካርቱም ካልማ እና ሶርቶኒይ በተባሉ የጸጥታ ስጋት ባለባቸው ሁለት ካምፖች ሰላም አስከባሪው እንዲቆይ ፍላጎት አላት ተብሏል፡፡…

አቶ ደመቀ መኮንን የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ ለዓለም ለማሳወቅ በዋሽንግተን ዲሲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላካሄዱት ሰልፍ ምስጋናቸውን አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሀገር ቤት ያለውን ትክክለኛ እና ወቅታዊ ገፅታ አስመልክቶ ላካሄዱት ሰልፍ ምስጋናቸውን አቀረቡ፡፡ አቶ ደመቀ ለሰፊው ዓለም እውነታውን…

ዶክተር ሊያ ታደሰ የኦክሲጅን ማምረቻ ማሽን ተከላ እገዛ ላደረገው የቢልና ሜልንዳ ጌትስ ፋውንዴሽንን አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር ዶክተር ሊያ ታደሰ የኦክሲጅን ማምረቻ ማሽን ተከላ እገዛ ላደረገው የቢልና ሜልንዳ ጌትስ ፋውንዴሽንን አመሰገኑ፡፡ ዶክተር ሊያ  በተጨማሪም የግዢ ሂደቱን ያስተባበረውን ክሊንተን ሄልዝ አክሰስ ኢኒሼቲቭ እንዲሁም መሳሪያውን ያቀረበውን…

አንዳንድ ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ጁንታው ያደራጃቸውን ሰዎች ሃሳብ ብቻ በመውሰድ ስለ ትግራይ የተዛባ መረጃ ማውጣታቸው ስህተት ነው – ዶክተር ሙሉ ነጋ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አንዳንድ ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኀን ጁንታው ያደራጃቸውን ሰዎች ሃሳብ ብቻ በመውሰድ ስለ ትግራይ የተዛባ መረጃ ማውጣታቸው ስህተት መሆኑን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ አስታወቁ። ዶክተር ሙሉ በሰጡት መግለጫ…