Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ናይሮቢ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ጠዋት ናይሮቢ ኬንያ ገብተዋል።

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ እንደገለጸው፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአፍሪካ ፎርዋርድ ጉባኤ ላይ ለመታደም ነው ናይሮቢ ኬንያ የገቡት።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.