Fana: At a Speed of Life!

የመተከልን ሰላም ለመመለስ የተቋቋመው ግብረ ሃይል የሁለት ወራት ስራዎችን ገመገመ 

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመተከልን ሰላም ለመመለስ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት የ70 ቀናት ሪፖርትን በግልገል በለስ ከተማ ገመገመ፡፡ በሌተናል ጀኔራል አስራት ዴኔሮ የሚመራው የተቀናጀ ግብረ ሃይል ከተቋቋመ ጊዜ ጀምሮ በቀጠናው አንጻራዊ…

ዶ/ር ስለሺ በቀለ አይሻ ላይ በሚገነባው የንፋስ ኃይል ማመንጫ ዙሪያ ውይይት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚንስትሩ ዶክተር ስለሺ በቀለ አይሻ ላይ በሚገነባው የንፋስ ኃይል ማመንጫ ዙሪያ ከከአልኑወይስ ኢንቨስትመንት ኃላፊ ሁሴን አልኑወይስ ጋር ውይይት አደረጉ፡፡ ሚኒስትሩ በሶማሌ ክልል በሚገነባው የንፋስ ኃይል ማመንጫ ዙሪያ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የእጩዎች ምዝገባ መጠናቀቁን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የእጩዎች ምዝገባ በትናንትናው ዕለት መጠናቀቁን አስታወቀ፡፡ የእጩዎችን ምዝገባ በሁለት ዙር ማካሄዱን ያስታወሰው ያስታወሰው ቦርዱ በተለያዩ ምክንያቶች ተጨማሪ ቀናት በመጨመር እና የፓርቲዎችን አቤቱታዎች በመፍታት…

በትግራይ ለተፈጠረው ሰብዓዊ ቀውስ ተጠያቂው ህወሓት ነው – የተመድ የልማት ፕሮግራም ሰነድ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ለተፈጠረው ሰብዓዊ ኪሳራና አለመረጋጋት ኃላፊነቱን የሚወስደው ትግራይን ሲመራ የነበረው ህወሓት እንደሆነ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም ለድርጅቱ ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በጻፈው ማስታወሻ ይፋ አደረገ።…

ከጸብ ይልቅ ሰላምን፣ ከጥላቻ ይልቅ ፍቅርን፣ ከንፉግነት ይልቅ ማድረግን የሚመርጥ ትውልድ የመፍጠር ሃላፊነት አለብን – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ሁሉም ዜጋ ከጸብ ይልቅ ሰላምን፣ ከጥላቻ ይልቅ ፍቅርን፣ ከንፉግነት ይልቅ ማድረግን የሚመርጥ ትውልድ  እንዲኖር የማድረግ ሃላፊነት እንዳለበት ተናገሩ፡፡ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ 10ኛ ዓመት የምስረታ በዓል…

“የኢትዮጵያ የሳይንስ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ፖሊሲ” የግሉ ዘርፍ በቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን የመሪነት ሚና እንዲኖረው ተደርጎ የተዘጋጀ መሆኑ…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተከለሰ ያለው "የኢትዮጵያ የሳይንስ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ፖሊሲ" የግሉ ዘርፍ በቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን የመሪነት ሚና እንዲኖረው ተደርጎ የተዘጋጀ መሆኑ ተገለጸ። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የሳይንስ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ፖሊሲ ክለሳ ረቂቅ ላይ…

የሱዳን ህዝብ ኤልሲሲን የተቃወማቸው ግብጽ ፍላጎቷን በሱዳን በኩል ለማስፈጸም እያሴረች መሆኑን በመገንዘብ ነው – ሱዳናዊ የምስራቅ አፍሪካ ፖለቲካ…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ህዝብ ፕሬዚዳንት ኤልሲሲን የተቃወማቸው ግብፅ ፍላጎቷን በሱዳን በኩል ለማስፈጸም እየሠራች ያለውን ሴራ በመንቀፍ እንደሆነ አቶ ሀሊ ያሂያ የሚዲያ ባለሙያና የምሥራቅ አፍሪካ ፖለቲካ ተንታኝ አስታወቁ። አቶ ሀሊ ያሂያ ከሰሞኑ ፕሬዚዳንት…

አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ በተመድ ከአሜሪካ አምባሳደር ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ መከሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት /ተመድ/ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ በተመድ ከአሜሪካ አምባሳደር ሊንዳ ቶማስ ግሪንፊልድ ጋር መከሩ፡፡ በውይይታቸው ወቅትም በትግራይ ክልል ስላለው ሰብአዊ ድጋፍ ላይ መምከራቸውም አምባሳደር…

በመተከል ዞን ችግር የተፈጠረው ጁንታው የህዳሴ ግድብ ግንባታን ለማስተጓጎል ከጥፋት ኃይሎች ጋር  ተቀናጅቶ በመንቀሳቀሱ ነው – ሌተናል ጄኔራል…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመተከል ዞን ችግር የተፈጠረው ጁንታው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታን ለማስተጓጎል ከጥፋት ኃይሎች ጋር ተቀናጅቶ በመንቀሳቀሱ እንደነበር የመተከል ዞን የተቀናጀ ግብረ ኃይል ዋና አስተባባሪ ሌተናል ጄኔራል አስራት…

በሰቆጣ ከተማ ቦምብ፣ ሽጉጥ እና ተተኳሽ ጥይቶች የተገኘበት ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰቆጣ ከተማ ቦምብ፣ ሽጉጥ እና ተተኳሽ ጥይቶችን በህገ ወጥ መንገድ ይዞ ሲንቀሳቀስ የተገኘ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ። የከተማዋ አስተዳደር ፖሊስ ጽህፈት ቤት ተወካይ ሃላፊ ረዳት ኢንስፔክተር አበራ አግኝቸው ግለሰቡ በቁጥጥር…