Fana: At a Speed of Life!

የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ ሁለት ኢንዱስትሪዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ ሁለት የቢራ ፋብሪካዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ አምራች ኢንዱስትሪዎች ምርቶቻቸውን በዓለም ዓቀፍ ገበያ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የተለያዩ የድጋፍ…

አሰልጣኝ ውበቱ ለ25 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ኢትዮጵያ በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከማዳጋስካር እና ከኮትዲቯር ጋር ላለባት ጨዋታ ለ25 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል፡፡ ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…

አይ ሲ ሲ በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ለጥቃት ሰለባዎች 30 ሚሊየን ዶላር ፈረደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት /አይ ሲ ሲ/ ዳኞች በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በአማጽያን በተፈጸመ ጥቃት ሰለባ ለሆኑ ሰዎች 30 ሚሊየን ዶላር እንዲሰጣቸው ፈረደ፡፡ የፍርድ ቤቱ 30 ሚሊየን ዶላር ውሳኔ በአማጺ መሪው ቦስኮ…

አየር መንገዱ የኮቪድ19 ክትባትን ዓለም ላይ ለማሰራጨት ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮቪድ19 ክትባትን ዓለም ላይ ለማሰራጨት ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ዓለም ላይ ያለው የኮቪድ19 ክትባት ፍላጎት እስከ ሦስት ዓመታት ሊዘልቅ እንደሚችል ይጠበቃል፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በወረርሽኙ ሳቢያ…

የትምህርት ሚኒስትሩ ዶ/ር ጌታሁን መኩሪያ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሚሰጥባቸው ጣቢያዎች ምልከታ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ጌታሁን መኩሪያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ41 የመፈተኛ ጣቢያዎች በመሰጠት ላይ የሚገኘውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ምልከታ አደረጉ፡፡ በምልከታቸው ፈተናውን በመውሰድ ላይ የሚገኙ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ…

በምርጫው ሂደት የሚሳተፉ ሴቶች ጾታን መሰረት ላደረገ የጥላቻ ንግግር እና ጥቃት እንዳይጋለጡ መከላከል ይገባል – ኢሰመኮ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በዘንድሮው ሀገራዊ የምርጫ ሂደት የሚሳተፉ ሴቶች ጾታን መሰረት ላደረገ የጥላቻ ንግግር እና ሌሎች ጾታዊ ጥቃቶች ተጋላጭ እንዳይሆኑ ሁሉም ባለድርሻ አካላት እንዲከላከሉ ጥሪ አቀረበ፡፡ ኮሚሽኑ ከተባበሩት…

የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር በቀጣዮቹ 10 ዓመታት ከዘርፉ ከ17 ቢሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ ለማግኘትም ማቀዱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር በቀጣዮቹ 10 ዓመታት ከዘርፉ ከ17 ቢሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ ለማግኘትም ማቀዱን አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ይህንን ያለው ከተቋሙ፣ ከተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሠራተኞች ጋር የዘርፉን የሰባት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም…

በኢትዮጵያ ምርትና ምርታማነትን የማሳደግ ጉዳይ ከአገር ሉዓላዊነት ጋር የተያያዘ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአማራ ክልል በቆጋ መስኖ የሚገኘውን የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን እና የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር…

በሁለተኛ ዙር የ40/60 ዕጣ የወጣላችሁ ባለዕድለኞች ከነገ ጀምሮ ቁልፍ ርክክብ ሊደረግ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁለተኛ ዙር 40/60 ዕጣ የወጣባቸውን ቤቶች ከፊታችን ሰኞ የካቲት 29/2013 ዓ.ም ጀምሮ በአፈፃፃማቸው የተሻሉ የግንባታ ሳይቶችን ለባለ ዕድለኞች ቁልፍ ርክክብ ለማድረግ የከተማ አስተዳደሩ ዝግጅት ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡…

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በህገወጥ መንገድ ተይዘው የነበሩ 201 ቤቶችን በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ እና ለአካል ጉዳተኛ ነዋሪዎች አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ  ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በህገወጥ መንገድ ተይዘው ከነበሩት 201 ቤቶችን በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ እና ለአካል ጉዳተኛ ነዋሪዎች አስረከቡ። በቤቶቹ ርክክብ መርሐግብር ምክትል ከንቲባ…