Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በአማራ ክልል 5 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የሚደረግባቸው የአስፓልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአማራ ክልል 5 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር ወጪ የሚደረግባቸው የአስፓልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ አስጀመሩ፡፡ የአስፓልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታው ከዱር ቤቴ ቁንዝላ-ሻሁራ-ፍንጅት ምዕራፍ አንድና ከገላጎ -ገንዳ ውሀ…

የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ በዓለም አቀፉ ደረጃ የገንዘብ ድጋፍ ለሚያደርገው ተቋም ተባባሪ ሊቀመንበር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የጤና ሚኒስትር ዶክትር ሊያ ታደሰ በዓለም አቀፉ ደረጃ የገንዘብ ድጋፍ ለሚያደርገው /ጂኤፍኤፍ/ ለተሰኘው ተቋም ተባባሪ ሊቀመንበር በመሆን ተሾሙ፡፡ ጂኤፍኤፍ በዓለም ባንክ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን በሴቶች፣ በህጻናት እና በወጣቶች ላይ…

ከ50 ሺህ በላይ ሴቶች ተሳታፊ የሆኑበት ከተማ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በመስቀል አደባባይ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን /ማርች 8/ በማስመልከት ከ50 ሺህ በላይ ሴቶች ተሳታፊ የሆኑበት ከተማ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በመስቀል አደባባይ ተካሄደ፡፡ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የሴቶች ተሳትፎ ለሁለንተናዊ ብልፅግና በሚል መሪ…

ኢትዮጵያ 2 ነጥብ 2 ሚሊየን የኮቪድ 19 ክትባት ተረከበች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ኮቫክስ ከተሰኘው ዓለምአቀፍ ጥምረት 2 ነጥብ 2 ሚሊየን መጠን የያዘ የኮቪድ 19 ክትባት ተረከበች፡፡ የመጀመሪያው የኮቪድ 19 ክትባት ማለዳ ላይ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ደርሷል፡፡ የኮሮና ቫይረስ ክትባቱ አስትራዜኒካ…

ለአርቲስት ጥላሁን ገሰሰ አደባባይና ሃውልት ለመስራት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በክቡር አርቲስት ዶክተር ጥላሁን ገሰሰ ስም አደባባይና ሃውልት ለመስራት የመሰረት ድንጋይ መቀመጡን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቋል፡፡ ይህ የተባለው አሁን እየተካሄደ በሚገኘው ዝክረ አርቲስት ጥላሁን ገሰሰ የሙዚቃ ኮንሰርት ላይ ነው፡፡…

ምርጫ ቦርድ የሚጠቀማቸው የራሱ የዲጂታል ግብዓቶች ስላሉት በአገሪቱ የሳይበር ምህዳር ጥበቃ ውስጥ መካተቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመረጃ ስርዓት ለምርጫው ሂደት የሚጠቀማቸው የራሱ የዲጂታል ግብዓቶች ስላሉት በአገሪቱ የሳይበር ምህዳር ጥበቃ ውስጥ መካተቱን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አስታወቀ። ኤጀንሲው በአገራዊው ምርጫ የሚሳተፉ…

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የ21 እጩ ዳኞችን  ሹመት አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ምክር ቤት 8ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን አጠናቋል። የከተማው ምክር ቤት ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ፍርድ ቤት፣በአቃቤ ህግ ቢሮና በየደረጃው ባሉ ፍርድ ቤቶች በረዳት ዳኝነት ሲያገለግሉ የቆዩ ዳኞችን ለይግባኝ…