ጠ/ሚ ዐቢይ “ቆሜ ልመርቅሽ” በሚል በሸገር ወዳጅነት ፓርክ ጥላሁንን የሚዘክር ኮንሰርት ላዘጋጁ አካላት ምስጋና አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "ቆሜ ልመርቅሽ" በሚል በሸገር ወዳጅነት ፓርክ የሚደረገው ዝክረ ጥላሁን ኮንሰርት ላዘጋጁ አካላት ምስጋና አቀረቡ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስቡክ ገጻቸው የዝክረ ጥላሁን ገሠሠን ዝግጅት በማስተባበር፣ የተገኘው ገቢ…