የዓለም ባንክ ኢትዮጵያን ጨምሮ ለ30 የአፍሪካ ሃገራት ለኮቪድ19 ክትባት የሚውል ድጋፍ ሊያደርግ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ኢትዮጵያን ጨምሮ ለ30 የአፍሪካ ሃገራት ለኮቪድ19 ክትባት የሚውል የአስቸኳይ ጊዜ የገንዘብ ድጋፍ ሊያደርግ መሆኑን አስታወቀ፡፡
የሚደረገው ድጋፍ በአህጉሪቷ ለወረርሽኙ ተጋላጭ የሆኑ ዜጎችን ለመከተብ የሚውል ነው ተብሏል፡፡…