የሀገር ውስጥ ዜና የ125ኛው የአድዋ የድል በዓል በባህርዳር እየተከበረ ነው Abrham Fekede Mar 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ125ኛው የአድዋ የድል በዓል በባህርዳር ከተማ እየተከበረ ነው። በዓሉ የአማራ ክልል ርዕሰመስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር እና ሌሎች የመንግስት የስራ ሀላፊዎች በተገኙበት እየተከበረ ይገኛል። በባህርዳር ከተማ 6ቱ ክፍለ ከተሞች…
የሀገር ውስጥ ዜና የአድዋ የድል በዓል በመስቀል አደባባይ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል Abrham Fekede Mar 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአድዋ የድል በዓል በመስቀል አደባባይ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። በዓሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰመስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ፥ የፌዴራል እና የክልል የስራ ሀላፊዎች፥ የጥንት አርበኞች፥ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች፥ ከተለያዩ የፊንፊኔ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአድዋ ድል ኢትዮጵያውያን ያለልዩነት ኢትዮጵያን ያስከበሩበት ድል ነው- ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ Abrham Fekede Mar 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአድዋ ድል በባርነት ስር ለነበሩ ጥቁር ህዝቦች ሁሉ የነጻነት የሞራል ስንቅ መሆኑ ተገለጸ። የአድዋ ድል ባርነትን ከማሸነፍ በላይ መሆኑን ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በምኒሊክ አደባባይ የአድዋ በዓል…
የሀገር ውስጥ ዜና 125ኛው የዓድዋ የድል በዓል በመላ ኢትዮጵያ እየተከበረ ይገኛል Abrham Fekede Mar 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 125ኛው የዓድዋ የድል በዓል በመላ ኢትዮጵያ እየተከበረ ይገኛል። በዓሉ በአዲስ አበባ በዳግማዊ ምኒልክ አደባባይ እየተከበረ ይገኛል። በበዓሉ ላይ የተገኙት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የአበባ ጉንጉን አኑረዋል። በክብረ በዓሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲሷ የአሜሪካ አምባሳደር የሹመት ደብዳቤያቸውን ቅጅ አቀረቡ Abrham Fekede Mar 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ሆነው የተሾሙትን ጊታ ፓዝን የሹመት ደብዳቤ ቅጅ ተቀበሉ፡፡ አምባሳደር ሬድዋን አሜሪካ የኢትዮጵያ ረጅም ጊዜ ወዳጅ ሃገር መሆኗን ጠቅሰው፤ አምባሳደሯም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቀድሞዉ የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኒኮላስ ሳርኮዚ በሙስና ወንጀል እስር ተፈረደባቸው Abrham Fekede Mar 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኒኮላስ ሳርኮዚ በሙስና ወንጀል ጥፋተኛ ተብለው የአንድ ዓመት እስር ተፈረደባቸው፡፡ የ66 ዓመቱ ሳርኮዚ ከፈረንጆቹ 2007 እስከ 2012 ድረስ ፈረንሳይን መርተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ለእስር የተዳረጉት ከምርጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ ነገ ከንጋቱ 11፡30 ጀምሮ 125ኛውን የአድዋ ድል ታስባለች Abrham Fekede Mar 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 125ኛው የአድዋ ድል በዓል ነገ ከንጋቱ 11 ሰዓት 30 ጀምሮ በመዲናዋ እንደሚከበር የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አስታወቁ፡፡ ምክትል ከንቲባዋ በማህበራዊ ገጻቸው እንዳስታወቁት ከንጋት ጀምሮ ከአራቱም የከተማው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገር ውስጥ አምራች የተመረተ 17 ሚሊየን ሊትር ዘይት ወደ ገበያ ገብቷል – የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር Abrham Fekede Mar 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 17 ሚሊየን ሊትር ዘይት በሀገር ውስጥ አምራች ኢንዱስሪትዎች ተመርቶ ወደ ገበያ መግባቱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል የመሰረታዊ ሸቀጦች አቅርቦትና ፍላጎትን በማሟላት የህብረተሰቡን…
የሀገር ውስጥ ዜና 300 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረብያ ተመለሱ Abrham Fekede Mar 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 300 ኢትዮጵያዊያን ከሳዑዲ ዓረብያ ጂዳ ከተማ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች ዳይረክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል ማድረጋቸውን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት ልዩ መልዕክተኛ ስለ ትግራይ ክልል እውነታ እና ተዓማኒነት የሌለው መግለጫ ሰጥተዋል – አምባሳደር ሂሩት Abrham Fekede Mar 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊንላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና የአውሮፓ ህብረት ልዩ መልዕክተኛ ፔካ ሃቪስቶ ስለ ትግራይ ክልል መሬት ላይ ባለ ሃቅ ያልተመሰረተ እና ተዓማኒነት የሌለው መግለጫ መስጠታቸውን በቤልጂየም፣ በሉክዘንበርግ እና በአውሮፓ ህብረት ተቋማት የኢትዮጵያ…