የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር አህመድ ሙስጠፋ የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት በመሆን ተሾሙ Abrham Fekede Mar 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዶክተር አህመድ ሙስጠፋ የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አድርጎ መሾሙን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በቅርቡ የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ቦርድ ዩኒቨርሲቲውን በፕሬዝዳንትነት ለመምራት ለሚፈልጉ ሁሉ በመገናኛ ብዙኀን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአድዋ ድል በዓል በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተከበረ ነው Abrham Fekede Mar 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ125ኛው የአድዋ ድል በዓል በደቡብ ክልል ደረጃ በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ ተከበረ፡፡ በዓሉ በደቡብ ክልል ደረጃ በሶዶ ከተማ የተለያዩ የክልልና የዞን የሥራ ሀላፊዎች፤አባት አርበኞችና ሌሎችም ታድመዋል፡፡ በዓሉን ለተሳፉ እንግዶች …
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢራን በኒውክሌር ዙሪያ ከአሜሪካና ከአውሮፓ ህብረት ጋር ውይይት እንደማታደርግ አስታወቀች Abrham Fekede Mar 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢራን የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት በኒውክሌር ዙሪያ ሀገራቸው ከአሜሪካና ከአውሮፓ ህብረት ጋር ውይይት እንደማታደርግ አስታውቋል፡፡ ቴህራን ከአሜሪካና ከሦስቱ የአውሮፓ ሀገራት ጋር ኢ-መደበኛ ውይይት የማካሄድበት ወቅት አይደለም ብላለች፡፡ ይህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት በመተከልና ትግራይ ክልል ለሚገኙ ዜጎች ድጋፍ አደረጉ Abrham Fekede Feb 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት በቤኒሻንጉል ክልል መተከል ዞን እና በትግራይ ክልል ለሚገኙ ዜጎች ድጋፍ አደረጉ። በትግራይ ክልል በሕግ ማስከበር በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ባለው ግጭትና የጸጥታ ችግር ንጹሃን ዜጎች ድጋፍ እንደሚሹ…
ፋና 90 ጂ አይ ዜድ እና ኦሬንጅ የኦሬንጅ በይነ መረብ ማዕከልን በኢትዮጵያ ከፈቱ፤ ማዕከሉ በአፍሪካ እና በመካከለኛው ምሥራቃዊ አፍሪካ ሶስተኛውና ወጣቶችን በበይነ… Abrham Fekede Feb 25, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=ZrKEDOjOl4k
Uncategorized የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ወንድወሰን ጋር የተደረገ ቆይታ Abrham Fekede Feb 25, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=-feqUDhXlRI
ፋና 90 በኢትዮጵያ የተመረተው የምግብ ዘይት በአዲስ አበባ ገበያ Abrham Fekede Feb 25, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=RvQCqMNYe0k
ፋና 90 በአንጋፋዋ አርቲስት ዓለም ጸሃይ ወዳጆ የተመሰረተው ጣይቱ የባህል ማዕከል፤ በአዲስ አበባ በተረከበው የቅርስ ቤት ላይ እድሳት ለመጀመር የፊታችን መጋቢት አራት… Abrham Fekede Feb 25, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=UgepWRDL_Iw
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከክልል ፕሬዚዳንቶች እና ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ጋር ተወያዩ Abrham Fekede Feb 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከክልል ፕሬዚዳንቶች እና ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በበይነ መረብ በተካሄደው በዚህ ውይይት በመጪው ምርጫ ዙሪያ ትኩረት ማድረጉ ነው የተገለጸው፡፡ በውይይቱም ክልሎች በመጪው ምርጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ከ800 ኩንታል በላይ የእርዳታ እህል በህገ-ወጥ መንገድ ወጥቶ ሊጓጓዝ ሲል ተያዘ Abrham Fekede Feb 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል መንግስት ለሽሬ ከተማ እና አካባቢዋ ነዋሪዎች ዕርዳታ እንዲውል የላከው ከ800 ኩንታል በላይ እህል በህገ-ወጥ መንገድ ወጥቶ ሊጓጓዝ ሲል መያዙን በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሽሬ ከተማ የጸጥታ ስምሪት አስታወቀ። ህገ-ወጥ ድርጊቱ ጋር…