Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከካናዳ አቻቸው ጀስቲን ትሩዶ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከካናዳ አቻቸው ጀስቲን ትሩዶ ጋር ተወያዩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከጀስቲን ትሩዶ ጋር በሀገራዊ እና ቀጣናዊ የጸጥታ ጉዳዮች ላይ ውጤታማ ውይይት ማድረጋቸውን ነው የገለጹት። ካናዳ ለኢትዮጵያ የዘወትር አጋር…

ዢ ጂንፒንግ ቻይና በገጠራማ አካባቢዎች ድህነት ላይ ድል መቀዳጀቷን አወጁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ፕሬዚዳንት ዢ ጂንፒንግ ሀገራቸው በገጠራማ አካባቢዎች ድህንትን ሙሉ ለሙሉ ማጥፋቷን አወጁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ባለፉት ስምንት ዓመታት ከ98 ሚሊየን በላይ ዜጎች ከድህነት መላቀቃቸውን ነው ያስታወቁት፡፡ በሀገሪቱ በድህነት ውስጥ የነበሩ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለአዳዲስ አምባሳደሮች የሥራ መመሪያ ሰጡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያን ወክለው ወደ ተለያዩ ሀገራት ለተመደቡ አዳዲስ አምባሳደሮች የሥራ መመሪያ ሰጡ፡፡ በተለያዩ ሃገራት የተመደቡ አምባሳደሮች በዛሬው እለት ሽኝት ተደርጎላቸዋል፡፡ በሽኝት ስነስርዓቱ ላይ ምክትል ጠቅላይ…

ኢትዮጵያ በባቡር ትራንስፖርት ዘርፍ ገቢን ለማምጣት እየሰራች ነው-ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የባቡር ትራንስፖርት ዘርፍን በማልማት ከፍተኛ ገቢ ለማግኘት እየሰራች እንደምትገኝ የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ገለጹ። በዓለም አቀፉ የባቡር ትራንስፖርት ድርጅት ዩ አይ ሲና በኢትዮ ጅቡቲ የባቡር መንገድ የተዘጋጀ…

የአድዋ ድል በዓልን በአድዋ ከተማ ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 125ኛውን የአድዋ ድል በዓል በአድዋ ከተማ በማክበር የአይበገሬነት ተምሳሌት ለመሆን ዝግጅት በማድረግ ላይ መሆናቸውን በትግራይ ክልል የማዕከላዊ ዞን አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የዞኑ አስተዳደር ከሚያስተዳድራቸው አንዷ በሆነችው አድዋ ከተማ በዓሉን…

እንቁላል ከውጭ ሀገር ለማስገባት የተደረገ ስምምነት የለም – ግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብርና ሚኒስቴር እንቁላል ከውጭ ሀገር ለማስገባት የተደረገ ስምምነት የለም አለ፡፡ ሰሞኑን በተለያዩ ሚዲያዎች ሚዲያ ከዩክሬን የምግብ ደህንነት እና ሸማቾች ጥበቃ አገልግሎት አገኘነው ባሉት መረጃ ኢትዮጵያ ከዩክሬን እንቁላል ለማስገባት መስማማቷን…

በአድዋ ድል የተመሰረተው የአንድነት ተምሳሌትነትን ወጣቱ ሊደግመው እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአድዋ ድል የተመሰረተው የአንድነትና የመተባበር ተምሳሌትነትን ወጣቱ በመተግበር በኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልጽግና በማሳካት ሊደግመው እንደሚገባ ተገለጸ። 125ኛው የአድዋ ድል በዓል የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች እና ወጣቶች በድምቀት…

ቦርዱ እጩ ተወዳዳሪዎች የምዝገባ ድጋፍ ፊርማ አሰባሰብና የመለያ ምልክት አመራረጥ መመሪያ ቁጥር 7/2013 አንቀጽ 16 (2) እንዲሰረዝ ወሰነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ  እጩ ተወዳዳሪዎች የምዝገባ ድጋፍ ፊርማ አሰባሰብና የመለያ ምልክት አመራረጥ መመሪያ ቁጥር 7/2013 አንቀጽ 16 (2) እንዲሰረዝ ወሰነ፡፡ ይህ የሆነው የተፈጠረውን መምታታት ለመፍታት መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡…

የቤኒሻንጉል ክልል የትግራይ ክልልን መልሶ ለማቋቋም የ15 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የትግራይ ክልልን መልሶ ለማቋቋም የሚውል 15 ሚሊዮን ብር እና የ1 አምቡላንስ ድጋፍ አደርጓል። እንደ ሀገር ከጁንታው መወገድ በኋላ የትግራይ ክልልን መልሶ-ለማቋቋም በመንግስት እየተሠራ ያለው ሥራ መልካምና…

አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ከካናዳ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በካናዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ከካናዳ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ተወያዩ፡፡ አምባሳደር ናሲሴ ከካናዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ሞሪሰን፣ በካናዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…