የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራል እና የክልል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ኮሚሽነሮች ጉባኤ ተካሄደ Abrham Fekede Feb 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰብዓዊ መብት አያያዝ ማሻሻልን ዓላማ ያደረገው 12ኛው የፌዴራል እና የክልል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የኮሚሽነሮች ጉባኤ በአዳማ ተካሄደ። ጉባኤው በለውጥ መርህ በተቃኘ አስተሳሰብና በሙያዊ ስነ ምግባር በመታገዝ የህግ ታራሚዎችን የሰብዓዊ መብት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ባለፉት ሰባት ቀናት ናሙና ከሰጡ ግለሰቦች መካከል 13 በመቶዎቹ ኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው Abrham Fekede Feb 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከየካቲት 11 እስከ የካቲት 17 ድረስ ናሙና ከሰጡ ግለሰቦች መካከል 13 በመቶዎቹ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ ይህንን ያለው የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነው፡፡ ባለፉት ሰባት ቀናት ብቻ 79 ሰዎች በቫይረሱ…
ስፓርት በቻምፒየንስ ሊጉ ሪያል ማድሪድ እና ማንቼስተር ሲቲ ድል ቀንቷቸዋል Abrham Fekede Feb 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ትናንት ምሽት ተደርገዋል፡፡ በምሽቱ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሪያል ማድሪድ እና ማንቼስተር ሲቲ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ አታላንታ በሪያልማድሪድ 1 ለ 0 ሲሸነፍ፥ ፈርላንድ ሜንዲ ለሪያል ማድሪድ…
ስፓርት ፋሲል ከነማ ከሰበታ ከተማ ጋር አቻ ተለያየ Abrham Fekede Feb 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማና ሰበታ ከተማ አንድ አቻ ተለያዩ፡፡ ለፋሲል ከነማ ሽመክት ጉግሳ በአምስተኛው ደቂቃ ሲያስቆጥር ቡልቻ ሱራ ለሰበታ ከተማ በ77 ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል፡፡ ረፋድ ቀደም ብሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀድሞው ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ የተመራ ልዑክ ጅግጅጋ ገብቷል Abrham Fekede Feb 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የተመራ ልዑክ ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ገብቷል፡፡ ከቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር በኦሮሚያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ አቶ አዲሱ አረጋም ተገኝተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በቅስቀሳ ዘመቻው የጥላቻ ንግግሮችን በሚያስተላልፉ አባላትና ደጋፊዎች ላይ እርምጃ እንወስዳለን – ተፎካካሪ ፓርቲዎች Abrham Fekede Feb 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምረጡኝ ቅስቀሳ ዘመቻ ወቅት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የጥላቻ ንግግሮችን የሚያስተላልፉ አባላትና ደጋፊዎቻቸው ላይ እርምጃ እንደሚወስዱ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ገለጹ። እርምጃው ከፓርቲው አባልነት ወይም ደጋፊነት መሰረዝን እንደሚጨምር ተናግረዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና 125ኛው የአድዋ በዓል በባህርዳር ከተማ ከየካቲት 19 እስከ 23 ይከበራል Abrham Fekede Feb 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 125ኛው የአድዋ በዓል በባህርዳር ከተማ በታላቅ ህዝባዊ ንቅናቄ በልዩ ልዩ ዝግጅቶች ከየካቲት 19 እስከ 23 በድምቀት እንደሚከበር ተገለጸ፡፡ በዓሉ በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ምሁራን በሚቀርብ ፓናል፣ በሙሉዓለም ባህል ማዕከል አዘጋጅነት አድዋን…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለትግራይ ክልል መልሶ ማቋቋም የአምስት ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Abrham Fekede Feb 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለትግራይ ክልል መልሶ ማቋቋም የአምስት ሚሊየን ብር ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ። ድጋፉን የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ረሺድ ከማል ለትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ፣ ለትግራይ…
ስፓርት ሀዲያ ሆሳዕና ጅማ አባ ጅፋርን አሸነፈ Abrham Fekede Feb 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀዲያ ሆሳዕና ጅማ አባ ጅፋርን 1 ለ 0 አሸነፈ፡፡ የሀዲያ ሆሳዕናን የማሸነፊያ ብቸኛ ግብ በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች ካሉሻ አልሃሰን አስቆጥሯል፡፡ የሊጉ መሪ ፋሲል ከነማና ሰበታ ከተማ…
ኮሮናቫይረስ በኮቫክስ እገዛ የተደረገበት መጀመሪያው የኮቪድ 19 ክትባት ጋና ገባ Abrham Fekede Feb 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኮቫክስ እገዛ የተደረገበት የመጀመሪያ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ጋና ደርሷል፡፡ ኮቫክስ ለጋና 600 ሺህ መጠን ያለው የኮሮና ቫይረስ ክትባት ነው ድጋፍ ማድረጉን ያስታወቀው፡፡ ክትባቱ በበብሪታንያ የበለጸገው ኦክስፎርድ አስራዜኒካ ክትባት ነው…