የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ከ50 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ሕፃናት አፍ በፈቱበት ቋንቋ እየተማሩ ነው Abrham Fekede Feb 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከ50 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ሕፃናት አፍ በፈቱበት ቋንቋ እየተማሩ ይገኛሉ ተባለ፡፡ በሰመራ ሲካሄድ በቆየው 11ኛው "በአፍ መፍቻ ቋንቋ የመናገር ቀን" የማጠናቀቂያ መርሐ ግብር ተካሄዷል፡፡ የዘንድሮው ዓለም አቀፍ በአፍ መፍቻ ቋንቋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከፌደራል እና ከክልል አመራሮች ጋር በምርጫው ዙሪያ ተወያዩ Abrham Fekede Feb 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከፌደራል እና ከክልል አመራሮች ጋር በመጪው ግንቦት ስለሚካሄደው ምርጫ መወያየታቸውን አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በውይይቱ የመንግሥት እና የፓርቲ ሥራዎች እና ኃላፊነቶች አንድ ተደርገው እንዳይቆጠሩ ግልጽ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአድዋ ድል በዓል በቤኒሻንጉል ክልል በአሶሳ ከተማ ተከበረ Abrham Fekede Feb 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 125ኛውን የአድዋ ድል በዓል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ተከበረ ፡፡ በበዓሉ ላይ የባሕልና ቱሪዝም ሚኒስትር ሂሩት ካሳው፣ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሌ ሀሰንን ጨምሮ ሌሎች የፌደራልና የክልል ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያና በኬንያ ሰሞኑን የጣለው ዝናብ ለአንበጣ መንጋ መስፋፋት ዓይነተኛ ምክንያት ሊሆን ይችላል – ፋኦ Abrham Fekede Feb 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡባዊ ኢትዮጵያና በሰሜናዊ ኬንያ ሰሞኑን የጣለው ቀላልና መካከለኛ ዝናብ ለበረሃ አንበጣ መንጋ መስፋፋት ዓይነተኛ ምክንያት ሊሆን እንደሚችል የዓለም የምግብና የእርሻ ድርጅት/ፋኦ/ አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ የዝናብ መጠኑ አነስተኛ መሆን እና…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን ከአውሮፓ ሕብረት አምባሳደር ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ተወያዩ Abrham Fekede Feb 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን ከአውሮፓ ሕብረት አምባሳደር ሮበርት ቫን ደን ዱል ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ተወያዩ፡፡ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ከህብረቱ አምባሳደር ጋር የተወያዩት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኬንያ የንግድ ም/ቤት የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት ዕድሎች ለመጠቀም እንደሚፈልግ ገለፀ Abrham Fekede Feb 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ የንግድ እና ኢንዱስትሪ ምክር ቤቶች ምክትል ፕሬዚዳንት ዶክተር ኤሪክ ሩቶ የኬንያ ባለሃብቶች ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የንግድ ዕድሎችን መጠቀም እንደሚፈልጉ ገልፀዋል፡፡ ምክትል ፕሬዚዳንቱ በኢትዮጵያና ኬንያ በንግድና ኢንቨስትመንት ስትራቴጂካዊ…
ስፓርት ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልቂጤ ከተማን አሸነፈ Abrham Fekede Feb 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልቂጤ ከተማን 4 ለ 3 አሸነፈ፡፡ ሁለቱ ቡድኖች ጨዋታቸውን በ9፡00 ሰዓት በባህርዳር ስታዲየም አካሂደዋል፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስን ሁለት ግቦች ጌታነህ ከበደ ሲያስቆጥር…
የሀገር ውስጥ ዜና ብልጽግና ፓርቲ የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ በመላው ዓለም ለሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች ባዘጋጀው ውይይት ላይ ተሳተፈ Abrham Fekede Feb 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ በመላው ዓለም ለሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች ባዘጋጀው የበይነመረብ ውይይት ላይ ተሳተፈ፡፡ ብልጽግና ፓርቲን በመወከል የፓርቲው የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ በውይይቱ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተከበሩ የዓለም ሎሬት ዶክተር ጥበበ የማነብርሃን ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ Abrham Fekede Feb 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተከበሩ የዓለም ሎሬት ዶክተር ጥበበ የማነብርሃን ስርዓተ ቀብር በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተ-ክርስቲያን ተፈጸመ። በስርዓተ ቀብሩ ላይ የፌዴሬሽን ምክር ቤት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ተወልደ ገ/ማሪያም በ2021 ሊከተሏቸው ከሚገቡ 14 የአየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚዎች ውስጥ ተካተቱ Abrham Fekede Feb 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማሪያም በ2021 ሊከተሏቸው ከሚገቡ 14 የአየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚዎች ውስጥ ተካተቱ። አየር መንገዱ የሰብዓዊ እና ሌሎች የነፍስ አድን ድጋፎችን ለአህጉሪቷ አፍሪካና…