ስፓርት የኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ውድድር ከእሁድ ጀምሮ በድሬዳዋ ይካሄዳል Abrham Fekede Feb 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 18ኛው የኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ውድድር እና 14ኛው የኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ፌስቲቫል ከየካቲት 21 እስከ 27 ዓ.ም በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ይካሄዳል፡፡ የኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ሰለሞን አስፋው ከትግራይ ክልል…
ስፓርት የአዳማ ከተማ አሰልጣኝ ራሳቸውን ከኃላፊነት ማንሳታቸውን አስታወቁ Abrham Fekede Feb 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዳማ ከተማ አሰልጣኝ አስቻለው ኃይለሚካኤል ራሳቸውን ከኃላፊነት ማግለላቸውን አስታወቁ፡፡ አዳማ ከተማ ዛሬ ረፋድ ላይ በባህርዳር ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና የ4 ለ 1 ሽንፈት አስተናግዷል፡፡ አሰልጣኝ አስቻለው…
ስፓርት ኢትዮጵያ ቡና አዳማ ከተማን ሲያሸንፍ አቡበክር ናስር ሐት-ትሪክ ሰርቷል Abrham Fekede Feb 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ኢትዮጵያ ቡና አዳማ ከተማን 4 ለ 1 አሸነፈ፡፡ ሁለቱ ቡድኖች ጨዋታቸውን ረፋድ 4፡00 ሰዓት ላይ በባህርዳር ስታዲየም ነው ያካሄዱት፡፡ የኢትዮጵያ ቡናን ሦስት ግቦች አቡበከር ናስር…
የሀገር ውስጥ ዜና የትምህርት ብርሃን ምዘና ፈተና ከመጋቢት 15 ጀምሮ እንደሚሰጥ ተገለጸ Abrham Fekede Feb 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ብርሃን ምዘና ፈተና በሀገር አቀፍ ደረጃ ከመጋቢት 15 ጀምሮ ለመስጠት ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ምዘናው በሚሰጥበት ሁኔታ ላይ ከየክልሉ ከተውጣጡ የጎላማሶችና መደበኛ ያልሆነ ትምህርት…
የሀገር ውስጥ ዜና “ብርሃን የሚገኘው በአምፖል ነው”- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Abrham Fekede Feb 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "ብርሃን የሚገኘው በአምፖል ነው" ሲሉ የጭዳ-ጅማ የመንገድ ግንባታን ባስጀመሩበት መረሃ-ግብር ላይ ገልጸዋል፡፡ ጅማ እና አካባቢው ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ስፍራዎች አንደኛው ቢሆንም ባለፉት 30 ዓመታት መንግሥት ትኩረት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶችና የኳታር ልዑካን ከሦስት ዓመታት በኋላ ተወያዩ Abrham Fekede Feb 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶችና የኳታር ልዑካን ከሦስት ዓመታት በኋላ በኩዌት ተገናኝተው መወያየታቸው ተሰምቷል፡፡ የባህረሰላጤው የትብብር ምክር ቤት አባል የነበረችው ኳታር በፈረንጆቹ 2017 በሃገራቱ ዘርፈ ብዙ ማዕቀብ ተጥሎባት ቆይቷል፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሱዳን የምንዛሪ ዋጋ ማሻሻያ አደረገች Abrham Fekede Feb 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ማዕከላዊ ባንክ የምንዛሪ ዋጋ ማሻሻያ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ማሻሻያው ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት እና ለጋሾች የሽግግር መንግስቱን ለመደገፍ ያስቀመጡትን መስፈርት የሚያሟላ ነው ተብሏል፡፡ ማዕከላዊ ባንኩ በበኩሉ ማሻሻያው የዕዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ንግድ ቢሮ Abrham Fekede Feb 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ እና መሰል ህግ ወጥ በሆነ የንግድ ተግባራት ላይ በሚሳተፉ ነጋዴዎች ላይ የጀመረውን እርምጃ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ አብዱልፈታ የሱፍ ይህንን…
የሀገር ውስጥ ዜና 125ኛው የዓድዋ ድል በዓል በድሬዳዋ ከተማ ተከበረ Abrham Fekede Feb 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓድዋ የኅብረ ብሔራዊ አንድነት አርማ በሚል መሪቃል በድሬዳዋ አስተዳደር በተለያዩ ዝግጅቶች በታላቅ ድምቀት ተከብሯል። የድሬዳዋ ምክትል ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር ባደረጉት ንግግር ዘመነኛውን የጣሊያን ጦር ጀግኖች አባቶቻችንና እናቶቻችን ድባቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢጋድ 2ኛውን ዓለም ዓቀፍ ሳይንሳዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ እያካሄደ ነው Abrham Fekede Feb 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) 2ኛውን ዓለም ዓቀፍ ሳይንሳዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ እያካሄደ ነው። ‘በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ወቅት የሰዎች እንቅስቃሴ’ በሚል መሪ ሃሳብ የሚካሄደው ዓለም ዓቀፍ ሳይንሳዊ ጉባኤ ትኩረት…