Fana: At a Speed of Life!

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ6 ወራት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ አካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የሚያካሂደውንና በዓመታዊ ዕቅድ መሠረት የተካሄደውን የግማሸ ዓመት ብሔራዊ የሥራ ክንውን ምዘና መርተዋል። የሚኒስትሮች ምክር ቤት ምዘና የተካሄደው 2013 ዓ.ም. መጋመሱን ተከትሎ መሆኑን…

የፌዴሬሽን ምክር ቤት የዓለም ሎሬት ዶ/ር ጥበበ የማነ ብርሃን ህልፈተ ሕይወት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 15 ፣ 2013 (ኤ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት የተከበሩ የዓለም ሎሬት ዶክተር ጥበበ የማነ ብርሃን ህልፈተ ሕይወት የተሰማውን ሀዘን ገለጸ፡፡ የዓለም ሎሬት ዶክተር ጥበበ የማነ ብርሃን በሕክምና ሙያ፣ በሀገር ሽማግሌነት፣ በእርዳታ አስተባባሪነት እና በዕርቀ…

በአፍሪካ በኮቪድ 19 ከተያዙት ውስጥ 62 በመቶዎቹ ወንዶች ሲሆኑ 38 በመቶዎቹ ሴቶች ናቸው – የዓለም ጤና ድርጅት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ በኮሮና ቫይረስ ከተያዙት ውስጥ 62 ነጥብ 11 በመቶዎቹ ወንዶች ሲሆኑ 37 ነጥብ 89 በመቶዎቹ ሴቶች መሆናቸውን የአፍሪካ ቀጠና የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ በአህጉሪቱ የኮሮና ቫይረስ እንደ ወረርሽኝ መከሰቱ ከተሰማበት…

አትሌት ሰምበሬ ተፈሪ በድሬዳዋ በተካሄደው 14ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ማረሚያ ቤትን በመወከል የተወዳደረችውአትሌት ሰምበሬ ተፈሪ በድሬዳዋ በተካሄደው 14ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር አሸንፋለች፡፡ ዓለም አቀፍ ዝና ያላቸው ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የተሣተፉበትና ዛሬ በድሬዳዋ ከተማ በተካሄደው ግማሽ…

ፋሲል ከነማ ሃዋሳ ከተማን በማሸነፍ የፕሪምየር ሊጉን መሪነት አጠናከረ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ሃዋሳ ከተማን 2ለ 1 አሸነፏል፡፡ የፋሲል ከነማን ሁለት ግቦች በረከት ደስታ እና አምሳሉ ጥላሁን አስቆጥሯል፡፡ የሃዋሳ ከተማን ብቸኛ ግብ ወንድማገኝ ኃይሉ በ70ኛው ደቂቃ…

የአገሪቷን ኪነ-ሕንፃ ታሪክና አካባቢን ያገናዘበ ለማድረግ የመግባቢያ ሰነድ ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቱሪስት መዳረሻ አካባቢዎች በሚከወኑ ልማቶች ታሪክ፣ ባሕልና ማንነትን ያገናዘበ ኪነ-ሕንፃ እንዲኖር ለማድረግ የጋራ መግባቢያ ስምምነት ተፈረመ። የጋራ መግባቢያ ሰነዱን በቱሪዝም ኢትዮጵያ የቱሪስት መዳረሻ ልማት ዳይሬክተር ሙሳ ከድር እና…

አብን የምርጫ ቅስቀሳ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር አካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ /አብን/ በአዲስ አበባ የምርጫ ቅስቀሳ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር አካሄደ። ፓርቲው በ6ኛው አገራዊ ምርጫ የምረጡኝ ቅስቀሳ ዘመቻውን ዛሬ በአዲስ አበባ በይፋ ይጀምሯል። አብን ከዋና ጽህፈት ቤቱ በመነሳት በአዲስ አበባ…

ከ38 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አስፈላጊውን የጉምሩክ ስነስርዓት ሳይፈፀምባቸው ወደ ሀገር ለማስገባት እና ከሀገር ለማስወጣት ሙከራ የተደረገባቸው ከ38 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ስምንት ተጠርጣሪዎች…

በመዲናዋ የሚታየውን የመኖሪያ ቤት እጥረት ለመፍታት ከመንግሥት በተጨማሪ የግሉ ዘርፍ ተሳትፎውን ሊያጠናክር ይገባል – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚታየውን የመኖሪያ ቤት እጥረት ለመፍታት ከመንግሥት በተጨማሪ የግሉ ዘርፍ ተሳትፎውን ይበልጥ ሊያጠናክር ይገባል ሲሉ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ተናገሩ። ምክትል ከንቲባዋ ይህንን ያሉት ዛሬ በትራኮን ትሬዲንግ የተገነባውን…

የመተከል ዞን መቀመጫ በሆነችው ግልገል በለስ ከተማ ተጥሎ የነበረው የሠዓት እላፊ ማሻሻያ ተደረገበት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመተከል ዞን የጸጥታ ሁኔታ እየተሻሻለ በመምጣቱ የዞኑ መቀመጫ በሆነችው ግልገል በለስ ከተማ ተጥሎ የነበረው ሠዓት እላፊ ማሻሻያ ተደረገበት። በዞኑ ሠላምና ጸጥታ እያስከበረ የሚገኘው የተቀናጀ ግብረ ሀይል ከፍተኛ አመራሮች…