ጠ/ሚ ዐቢይ በኮንታ ልዩ ወረዳ ለኮንታ የመስክ ሆስፒታል የሚሆን የመሠረት ድንጋይ አስቀመጡ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኮንታ ልዩ ወረዳ ለኮንታ የመስክ ሆስፒታል የሚሆን የመሠረት ድንጋይ አስቀመጡ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስቡክ ገጻ ቸው እንዳስታወቁት የ'ገበታ ለሀገር' ዕቅድ አንድ አካል ነው ብለዋል።
በሁለት ወራት…