የኢትዮጵያና የደቡብ ሱዳን የመረጃና ደህንነት ተቋማት በመረጃ ልውውጥና በአቅም ግንባታ መስኮች የገቡትን ስምምነት ተግባራዊ ወደ ማድረግ ተሸጋገሩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን የመረጃና ደህንነት ተቋማት ቀደም ሲል በአካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ የመረጃ ልውውጥ ለማድረግና በሰው ኃይል የአቅም ግንባታ ዘርፍ ተባብረው ለመሥራት የደረሱትን ስምምነት ተግባራዊ ወደ ማድረግ መሸጋገራቸውን የብሄራዊ መረጃና…