የሀገር ውስጥ ዜና የአዋሽ ወንዝ የሚያስከትለውን የጎርፍ አደጋ በተመለከተ ውይይት ተካሄደ Abrham Fekede Feb 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ከአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ አወል አርባ ጋር የአዋሽ ወንዝ የሚያስከትለውን የጎርፍ አደጋ መከላከልና መቆጣጠር ላይ ያተኮረ ውይይት አካሄዱ፡፡ ሚኒስትሩና የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር የአዋሽ ወንዝ ቀደም…
የሀገር ውስጥ ዜና በስድስት ወራት ውስጥ ከ40 ሺህ በላይ ቤቶችን ተገንብተዋል – የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር Abrham Fekede Feb 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር በተለያዩ የቤት ልማት ፕሮግራሞች በስድስት ወራት ውስጥ ከ40 ሺህ በላይ ቤቶችን መገንባታቸውን አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ይህንን ያለው የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት የዘርፍ የዕቅድ አፈጻጸም የግምገማ መድረክ በሀረር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ለግብጽ የ197 ሚሊየን ዶላር የጦር መሳሪያ ሽያጭ አጸደቀች Abrham Fekede Feb 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ አዲሱ አስተዳደር ለግብጽ በ197 ሚሊየን ዶላር የጦር መሳሪያ ሽያጭ ማጽደቁን አስታወቀ፡፡ አስተዳደሩ 168 የአጭር ርቀት ተወንጫፊ ሚሳኤሎችን ለግብጽ ለመሸጥ ነው ውሳኔ ያሳለፈው፡፡ የሽያጩ መጽደቅ ግብጽ ከሚነሳባት የሰብዓዊ መብት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ማሻሻያ ተደረገ Abrham Fekede Feb 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሁለት ወራት በነዳጅ ላይ የታየውን ጭማሪ ከግምት በማስገባት የትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ማሻሻያ ማድረጉን የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ባለስልጣን አስታወቀ። ባለስልጣኑ ዛሬ የታሪፍ ማሻሻያውን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ ባለፉት…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ጤና ድርጅት እና ካናዳ በኢትዮጵያ መሰረታዊ የጤና አገልግሎቶችን ለሟሟላት የሚያስችል ድጋፍ ይፋ አደረጉ Abrham Fekede Feb 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የጤና ድርጅት በኢትዮጵያና የካናዳ መንግስት ከኮቪድ 19 ጋር በተያያዘ መሰረታዊ የጤና አገልግሎቶችን ለሟሟላት የሚያስችል ድጋፍ ይፋ አደረጉ፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ የጤና አጠባበቅ አቅምን ለማጠናከር ያለመው ይህ ድጋፍ 9 ነጥብ 9 ሚሊየን…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ከተማ የአድዋ ፓርክ ተሰየመ Abrham Fekede Feb 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክትር ሂሩት ካሳው እና የጋምቤላ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ኡሞድ ኡጁሉ በተገኙበት በጋምቤላ ከተማ የአድዋ ፓርክ ተሰይሟል፡፡ ፓርኩ የተሰየመው 125ኛውን የአድዋ ድል በዓል በጋምቤላ ክልል በድምቀት በተከበረበት ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐዋሳ በተለምዶ ቤተሰብ መምሪያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ያጋጠመ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ Abrham Fekede Feb 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐዋሳ ከተማ አስተዳደር በመሀል ከተማ ክፍለከተማ በአዲስ አበባ ቀበሌ በተለምዶ ቤተሰብ መምሪያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ያጋጠመ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱ ተገለጸ፡፡ የሐዋሳ ከተማ ፓሊስ አዛዥ ኮማንደር ደረሰ ቡሳሮ የአደጋው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰብዓዊ ድጋፍ አሰጣጥ ዙሪያ የሚቀርቡ ሀሰተኛ ውንጀላዎች የኢትዮጵያን ገጽታ ለማበላሸት ያለሙ ናቸው – ኮሚሽኑ Abrham Fekede Feb 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ አሰጣጥ ዙሪያ የሚቀርቡ ሀሰተኛ ውንጀላዎች የኢትዮጵያን ገጽታ ለማበላሸት ያለሙ መሆናቸውን የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ደበበ ዘውዴ ድጋፉ ከሚያስፈልጋቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሞተር ጥገና በኋላ ለሚደረግ የደህንነት ፍተሻ የደህንንት ማረጋገጫ መስጠት ጀመረ Abrham Fekede Feb 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላን ጥገና ክፍል የGEnx-1B የአውሮፕላን ሞተር ከጥገና በኋላ ለሚደረግ የደህንነት ፍተሻ እና ሙከራ ማረጋገጫ መስጠት መጀመሩን አስታወቀ፡፡ አየርመንገዱ በተጨማሪም የደህንንት ማረጋገጫ በመስጠት ከአፍሪካና…
የሀገር ውስጥ ዜና 125ኛው የአድዋ ድል በዓል በጋምቤላ ከተማ በስፖርታዊ ውድድር ተጀምሯል Abrham Fekede Feb 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) 125ኛው የአድዋ ድል በዓል በጋምቤላ ከተማ በስፖርታዊ ውድድር ተጀምሯል፡፡ "አድዋ የህብረ-ብሔራዊ አንድነት አርማ" በሚል መሪ ቃል ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡ ነገ በይፋ የሚጀመረው ክብረበዓሉ በጋምቤላ ክልል ሲካሄድ የመጀመሪያው ነው…