Fana: At a Speed of Life!

ኤጀንሲው ዳያስፖራው የሚሳተፍባቸው የንግድና ኢንቨስትመንት ፓኬጆች እንደሚዘጋጁ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በመካከለኛው ምስራቅና በአፍሪካ የሚኖሩና አነስተኛና መካከለኛ ገቢ ያላቸው ዳያስፖራዎች የሚሳተፉባቸውን የንግድና ኢንቨስትመንት ፓኬጆች እንደሚያዘጋጅ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ አስታወቀ። ኤጀንሲው የብድር አማራጭ ከሚያመቻቹ ባንኮችና የቢዝነስ ሀሳብ…

ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች የዑለማዎች ምክር ቤት አባላት ጋር ውይይት አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች የዑለማዎች ምክር ቤት አባላት ጋር ውይይት አካሄዱ፡፡ ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከምክር ቤቱ በቀረበ ጥያቄ መሰረት ውይይቱን ማካሄዳቸው ነው የተገለጸው፡፡ ከዚህ ቀደም ከፌደራል…

ኢንጂነር አይሻ መሀመድ በጅግጅጋ የከተማ ልማት ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ እየተገነቡ ያሉ የከተማ ልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል። ኢንጂነር አይሻ መሀመድ በከተማዋ እየተከናወኑ ያሉ የመንገድ ስራዎችንም መመልከታቸው ነው የተገለጸው፡፡…

ምርጫ ቦርድ ለፖለቲካ ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የምርጫውን ሂደት አስመልክቶ ማብራሪያ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሁሉም የቦርዱ አመራሮችና የፖለቲካ ፓርቲዎች ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም የመገናኛ ብዙኃን በተገኙበት አጠቃላይ የምርጫ ሂደቱን የተመለከተ ገለጻ ተደረገ። መድረኩን የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ የሆኑት…

አቶ ደመቀ መኮንን ከተመድ የሶማሊያ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የተባበሩት መንግስታት ዋና ፀሐፊ የሶማሊያ ልዩ መልዕክተኛ እና በተመድ የሶማሊያ ተልዕኮ ኃላፊ ጄምስ ስዋን ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ሁለቱ ወገኖች በቀጠናው ጉዳይ ላይ…

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአይን ህክምና ክፍል በዳግማዊ ምኒሊክ ሆስፒታል ነፃ የአይን ሞራ ግርዶሽ የቀዶ ህክምና አገልግሎት ለመስጠት መዘጋጀቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአይን ህክምና ክፍል በዳግማዊ ምኒሊክ ሆስፒታል ነፃ የአይን ሞራ ግርዶሽ የቀዶ ህክምና አገልግሎት በስፔሻሊስት ሀኪሞች ለመስጠት መዘጋጀቱ ተገለፀ፡፡ በዚህም  ማንኛውም የእይታ ችግር ያለበት ሰው እሁድ የካቲት 21 ቀን…

ለተመድ የልማት ግቦች ስኬት የድንበር አካባቢ እድገትን ማረጋገጥ እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የድንበር አካባቢ ልማትን በማስፋት የተባበሩት መንግስታት የዘላቂ ልማትን ግቦችን ማረጋገጥ እንደሚያስችል ተገለፀ፡፡ በኬንያ የኢትዮጵያ ባለሙሉሥልጣን አምባሳደር መለስ ዓለም በቱርካና ክልል ሎድዋር የአፍሪካ የድንበር አካባቢ ልማት ማዕከል…