የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከቶኒብሌር ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ከአይሲቲና ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ዘርፍ ባለሙያዎች ጋር የምክክር መድረክ አካሄደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከቶኒብሌር ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ከአይሲቲና ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ዘርፍ ባለሙያዎች ጋር የምክክር መድረክ አካሂደዋል።
በመድረኩ በዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ስትራቴጂው በመጀመሪያ የትግበራ ጊዜያት ያጋጠሙ ችግሮች…