Fana: At a Speed of Life!

የድምፅ ብክለት የሚፈጥሩ ድርጅቶች እና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ላይ እርምጃ ሊወሰድ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የድምፅ ብክለት በሚያደርሱ ቡቲኮች የመንገድ ላይ ማስታወቂያዎች እና ሌሎች በህብረተሰቡ ላይ የደምፅ ብክለት የሚፈጥሩ ድርጅቶች እና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ላይ እርምጃ ሊወሰድ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ እና አረንጓዴ ልማት ኮሚሽን…

የመዲናዋ ትምህርት ቢሮ ከርዕሳነ መምህራን ጋር በመማር ማስተማር ዙሪያ ውይይት አካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በትምህርት ቤቶች በሚታዩ የመማር ማስተማር ችግሮች እና ሊተገበሩ በሚገባቸው መፍትሄዎች ዙሪያ ከርዕሳነ መምህራን ጋር ውይይት አካሄደ፡፡ ርዕሳነ ምምህራኖቹ ከሁሉም የመንግስት የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ…

አቶ ደመቀ መኮንን ተቀማጭነታቸው በኢትዮጵያ ላደረጉ የአፍሪካ ሃገራት አምባሳደሮች ገለጻ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አቶ ደመቀ መኮንን በትግራይ፣ በህዳሴ ግድብ፣ በምርጫ እና በኢትዮጵያና ሱዳን ድንበር ዙሪያ ተቀማጭነታቸው በኢትዮጵያ ላደረጉ የአፍሪካ ሃገራት አምባሳደሮች ገለጻ አደረጉ፡፡ አቶ ደመቀ በትግራይ…

መርማሪ ቦርዱ ጉዳት ለደረሰባቸው የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላት የሚደረገውን የህክምና እርዳታ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የተደነገገውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም የሚመረምረው ቦርድ በጦር ኃይሎች አጠቃላይ ሆስፒታል ተገኝቶ ጉዳት ለደረሰባቸው የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላት ተገቢ የህክምና እርዳታ እየተደረገ መሆኑን ተመልክቷል፡፡ መርማሪ ቦርዱ…

የማላዊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ተባብሮ ለመስራት ዝግጁ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የማላዊ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ተባብሮ ለመስራት ዝግጁ መሆኑን ገለጸ፡፡ የሚሲዮኑ ምክትል መሪ አምባሳደር ሲራጅ ረሺድ ከማላዊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቋሚ ተጠሪ ዶክተር ሉኪ ሲክውዜ ጋር  መክረዋል፡፡…

ከዛሬ ጀምሮ ለምርጫ ጣቢያዎች የቁሳቁስ ስርጭት እንደሚጀመር ተገለጸ  

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያደረገውን የቁሳቁስ ዝግጅት ከዛሬ ጀምሮ ወደ የምርጫ ጣቢያዎች ስርጭት እንደሚጀምር ገለጸ፡፡ ቦርዱ አጠቃላይ የምርጫ ዝግጅት እና ቀሪ ስራዎችን በሚመለከት ለፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ሪፓርት እያቀረበ ይገኛል፡፡…

በቃሊቲ ማረሚያ ቤት ለጃዋር መሀመድ የሞባይል ሲም ካርዶችን ሊያቀብል ሲል በቁጥጥር ስር ውሏል የተባለው ግለሰብ ዋስትና ተፈቀደለት

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቃሊቲ ማረሚያ ቤት ለጃዋር መሀመድ 4 የሞባይል ሲም ካርድ ሊያቀብል ሲል በቁጥጥር ስር ውሏል የተባለው ግለሰብ ዋስትና ተፈቀደለት፡፡ ተጠርጣሪ ሀምዛ ጀማል አንድ በኦ ኤም ኤን ድርጅት ስም እና 3 በግለሰብ ስም የወጡ ሲም ካርዶችን ለጃዋር…

ከነገ ጀምሮ ለምርጫ ጣቢያዎች የቁሳቁስ ስርጭት እንደሚጀመር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያደረገውን የቁሳቁስ ዝግጅት ከነገ ጀምሮ ወደ የምርጫ ጣቢያዎች ስርጭት እንደሚጨምር ገለጸ፡፡ ቦርዱ አጠቃላይ የምርጫ ዝግጅት እና ቀሪ ስራዎችን በሚመለከት ለፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ሪፓርት እያቀረበ ይገኛል፡፡…

አገራዊ የኮንስትራክሽን ሲምፖዚየምና ኤግዚቢሽን በባህርዳር ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አገራዊ የኮንስትራክሽን ሲምፖዚየምና ኤግዚቢሽን በባህርዳር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ በርካታ የኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ የፈጠራ ስራዎች እንዲሁም በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ዙሪያ የተዘጋጁ ሰነዶች ይቀርባሉ ተብሎ ይጠበቃል። የንቅናቄ…

የአሜሪካ ሴኔት የትራምፕ የክስ ሂደት ህገመንግስታዊ ነው አለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ሴኔት የሀገሪቱ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ የተጀመረው የክስ ሂደት ህገመንግስታዊ ነው ሲል ወሰኗል፡፡ የትራምፕ ጠበቆች በበኩላቸው የስልጣን ዘመናቸው ካበቃ በኋላ መጠየቅ የለባቸውም በማለት ተከራክረዋል፡፡ ሴኔቱ 56 ለ…