ከኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ የተውጣጡ የሃይማኖት አባቶች እና የአገር ሽማግሌዎች ከመቀሌ ከተማ ነዋሪዎቸ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ የተውጣጡ የሃይማኖት አባቶች እንዲሁም የአገር ሽማግሌዎች ከመቀሌ ከተማ ነዋሪዎቸ ጋር ተወያይተዋል፡፡
የሃይማኖት አባቶቹ ወደ መቀሌ ያቀኑት በትግራይ ክልል የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነትን ማጠናከርና በሕግ ማስከበሩ…