Fana: At a Speed of Life!

በክልሎች መካከል ያለው የመሰረተ ልማት ስርጭት አለመመጣጠን እንዲስተካከል ባለድርሻዎች በጋራ  እንዲሰሩ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሎች መካከል ያለውን የመሰረተ ልማት ስርጭት አለመመጣጠን እና መጓደል ለመቅረፍ ሁሉም ባለድርሻ አካላት በጋራ ሊሰሩ እንደሚገባ ተጠይቋል። በፌዴራል የመሰረተ ልማት ተቋማት የስርጭት መስፈርት ዝግጅት እና በጋራ ገቢዎች አስተዳደርና ማከፋፋያ ቀመር…

ባይደን በየመን እየተካሄደ ለሚገኘው ጦርነት ድጋፋቸውን አቋረጡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በየመን እየተካሄደ ለሚገኘው ጦርነት ድጋፋቸውን ማቋረጣቸው አስታውቀዋል፡፡ በየመን ለስድስት ዓመታት በዘለቀው ጦርነት ከ110 ሺህ በላይ ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል፡፡ ባይደንም በየመን የሚካሄደው ጦርነት መቆም…

አምባሳደር ዘነቡ ታደሰ ከጣልያን የቱሪዝም ዳይሬክተር ጄኔራል ጋር ተወያዩ

አምባሳደር ዘነቡ ታደሰ ከጣሊያን የቱሪዝም ዳይሬክተር ጄኔራል ፍላሚና ሳንታሬሊ  ጋር ሁለቱ አገራት በቱሪዝም መስክ ትብብራቸውን በሚያጠናከሩበት ሁኔታ ላይ ተወያዩ። በውይይቱ ኢትዮጵያ ለቱሪዝም ዘርፍ ከፍተኛ ትኩረት ሰጥታ እየሰራች መሆኑን እና በቅርቡም በኢትዮጵያ አየር መንገድ በኩል በዓመት…

9ነኛው የበጎ ሰው ሽልማት የእጩዎች ጥቆማ የካቲት 1 ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2013 (ኤፍቢሲ) 9ነኛው የበጎ ሰው ሽልማት የእጩዎች ጥቆማ ከየካቲት 1 ቀን ጀምሮ ከህዝብ መቀበል እንደሚጀመር ኮሚቴው ገለጸ፡፡ ለሃገርና ለህዝብ ዓርአያነት ያለው ታላቅ ተግባር ያከናወኑ ኢትዮጵያውያን ትውልደ ኢትዮጵያውያን በየዓመቱ ዕውቅና የሚሰጠው የበጎ ሰው ሽልማት…

በሩስያ የኢትዮጵያ ወዳጆች ማህበር ዓመታዊ ክብረበዓሉን አከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ከኢትዮጵያ ጋር በልዩ ልዩ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ባህላዊ ወዳጅነት እና ትውውቅ ባላቸው ሩስያውያን እና በሩስያ የኢትዮጵያዊያን ማህበረሰብ አባላት የተመሰረተ በሩሲያ የኢትዮጵያ ወዳጆች ማህበር በአዲስ መልክ ተጠናክሮ የተቋቋመበትን ዓመታዊ ክብረበዓሉን…

የህዳሴ ግድብ ዋንጫ የሽኝት መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዋንጫ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የነበረውን ቆይታ አጠናቆ ለተረኛው ክልል ለማስረከብ የሽኝት መርሐ ግብር ተካሄደ። በመዲናዋ ቆይታው ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡን የአዲስ አበባ ፕሬስ ሴክሬተርያት ገልጿል፡፡…

አንቶኒዮ ጉተሬዝ በማይናማር መፈንቅለ መንግስት ጉዳይ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ የማይናማር ጦር ያካሄደው መፈንቅለ መንግስት ስኬታማ እንዳይሆን ለዓለም ሀገራት ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ዋና ጸሐፊው በጥሪያቸው የምርጫ ውጤትን መቀልበስ ተቀባይነት የለውም ብለዋል፡፡ አክለውም የመፈንቅለ…