Fana: At a Speed of Life!

ባለፉት 24 ሰዓታት 477 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 838 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 5 ሺህ 605 የላቦራቶሪ ምርመራ 477 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ዶክተር ሊያ በፌስቡክ ገጻቸው እንደገለጹት 838 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ አገግመዋል፡፡…

ኢትዮጵያና እስራኤል በመረጃና ደህንነት ዘርፍ የጀመሩትን ሁሉን አቀፍ ትብብር አጠናክረው እንደሚቀጥሉ በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ገለፁ  

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ራፋኤል ሞራቭ ከብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ተመሰገን ጥሩነህ ጋር በዛሬው ዕለት ውይይት አድርገዋል። የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎትና የእስራኤል የመረጃና ደህንነት ተቋም ሞሳድ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በመላው ዓለም ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመላው ዓለም ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ጥሪ አቀረቡ፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትሩ የእናት ሆድ ዥንጉርጉርነት የልጆችዋን መልክና ጠባይ አንድ አይነት እንደማያደርገው ሁሉ፤ ከኢትዮጵያ ማህጸን…

በመዲናዋ ባለፉት ስድስት ወራት 110 የእሳት አደጋዎች ደርሰዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት በአዲስ አበባ ከተማ 110 የእሳት አደጋዎች መድረሳቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በአደጋውም የአምስት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ ከ157 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው ንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን ነው ኮሚሽኑ…

ለአካል ጉዳተኞች ነጻ የስልክ መስመር አገልግሎት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአካል ጉዳተኞች የነጻ የስልክ መስመር አገልግሎት ተጀመረ፡፡ ምንጭ የተሰኘውን ይህን የነጻ የስልክ መስመር አገልግሎት በ6768 ማግኘት ይቻላል ተብሏል፡፡ አገልግሎቱን ኢትዮቴሌኮምን ጨምሮ የተለያዩ ተቋማት በተገኙበት የኢትዮጵያ የአካል…

በአንዳንድ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የትምህርት ጥራት መጓደል አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአንዳንድ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የትምህርት ጥራት መጓደል አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴርና የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ ገለጹ፡፡ ተቋማቱ ይህንን ያሉት ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጋር…