የሀገር ውስጥ ዜና የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የአጋሮ ጠቅላላ ሆስፒታልን ጎበኙ Abrham Fekede Feb 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የተመራ ልዑክ የአጋሮ ጠቅላላ ሆስፒታልን ጎበኙ፡፡ ዶክተር ሊያ ከልዑካን ቡድናቸው ጋር ጉብኝቱን ያካሄዱት ዛሬ ነው፡፡ በጉብኝታቸው የአጋሮ ጠቅላላ ሆስፒታልን እንቅስቃሴ ይመለከታሉ ተብሏል፡፡ ከፌስቡክ ገፃችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአንዳንድ የሀገር ውስጥ መዳረሻዎች ባጋጠመው አስቸጋሪ የአየር ጠባይ ምክንያት በረራዎች መስተጓጎላቸውን ገለጸ Abrham Fekede Feb 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአንዳንድ የሀገር ውስጥ መዳረሻዎች ባጋጠመው አስቸጋሪ የአየር ጠባይ ምክንያት ዛሬ ጥር 29 ቀን 2013 ዓ.ም ወደ ላልይበላ፣ ጎንደር እና ባህር ዳር ይደረጉ የነበሩ በረራዎች መስተጓጎላቸውን ገለጸ፡፡ አየር መንገዱ የአየር…
የሀገር ውስጥ ዜና በ4 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባው ፊቤላ ኢንደስትሪያል ኮምፕሌክስ ነገ ይመረቃል Abrham Fekede Feb 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በቀን 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ሊትር ዘይት የማምረት አቅም ያለው ፋብሪካው ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ምርቱን ለሸማቹ ያቀርባል። የበላይነህ ክንዴ ግሩፕ ቦርድ ሰብሳቢ አቶ በላይነህ ክንዴ ዛሬ በሰጡት መግለጫ የዘይት ፋብሪካው 60 በመቶ የሃገሪቱን የዘይት ፍላጎት…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርና ሚኒስትሩ አቶ ኡመር እና ም/ር/መ አቶ ኢብራሂም በምዕራብ ጎዴ የስንዴ ሰብል ምርትን ጎበኙ Abrham Fekede Feb 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በግብርና ሚኒስቴር ሚንስትሩ አቶ ኡመር ሁሴን የተመራ ሉኡካን ቡድን እና በሶማሌ ክልላዊ መንግስት ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኢብራሂም ኡስማን በምዕራብ ጎዴ የስንዴ ሰብል ምርትን ጎብኝተዋል። በክልሉ ለመጀመሪያ ጊዜ ለሙከራ በምዕራብ ጎዴ በዋቢ ሸቤሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋራ ገቢዎች ቀመር መሠረት 12 ቢሊዮን ብር ለክልሎች ድርሻ መሆኑ ተለየ Abrham Fekede Feb 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በጋራ ገቢዎች ቀመር መሠረት 11 ነጥብ 99 ቢሊዮን ብር ለክልሎች ድርሻ መሆኑን ለመለየት መቻሉን ገቢዎች ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ለ22 ዓመታት ሲያገለግል የቆየው የጋራ ገቢዎች ማከፋፈያ ቀመር በፌደሬሽን ምክር ቤት በመሻሻሉ ምክንያት ባለፉት 6 ወራት 11…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በ34ኛው መደበኛ የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ እየተሳተፉ ነው Abrham Fekede Feb 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ እየተሳተፉ ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአሁኑ ሰዓት በኢንተርኔት በመታገዝ በሚከናወነው 34ኛ መደበኛ የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች እና የርዕሳነ ብሔራት ስብሰባ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ግድቡን ከደለል ለመታደግ ህብረተሰቡ 100 ቢሊዮን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገ Abrham Fekede Feb 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከደለል ለመታደግ ህብረተሰቡ በአፈር እና ውሃ ጥበቃ ሥራዎች ላይ በመሳተፍ 100 ቢሊዮን ብር የሚገመት ድጋፍ ማድረጉን ሀገር አቀፉ የህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ገለጸ። "አንድ ዕቅድ…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከምስራቅ አፍሪካ ባንኮች መካከል የመጀመሪያውን ደረጃ አገኘ Abrham Fekede Feb 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ምስራቅ አፍሪካ ከሚገኙ ባንኮች 1ኛ ደረጃ ደረጃ መያዙ ተነገረ፡፡ በተጠናቀቀው የአውሮፓውያን 2020 በጀት ዓመት አፍሪካ ውስጥ ከሚገኙ 100 ባንኮች መካከል ደግሞ 17ኛ ደረጃ መያዙን ባንኩ አስታውቋል፡፡ ይህንን ደረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሠላም ሚኒስትር የተመራ ልዑክ በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ ስርጭት ያለበትን ሁኔታ ለመመልከት መቀሌ ገባ Abrham Fekede Feb 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሠላም ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚልና በዓለም የምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ዴቪድ ቤስሊ የተመራ የልዑካን ቡድን በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ ስርጭት ያለበትን ሁኔታ ለመመልከት መቀሌ ገባ። የልዑክ ቡድኑ አባላት በትግራይ ክልል በሚኖራቸው ቆይታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የግድቡን ድርድር ከአፍሪካ ህብረት አሸማጋይነት ማዕቀፍ ለማስወጣት የሚደረገው የሴራ ዲፕሎማሲ ማክሸፍ ይገባል – ምሁራን Abrham Fekede Feb 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚደረገውን ድርድር ከአፍሪካ ህብረት አሸማጋይነት ማዕቀፍ ውስጥ ለማስወጣት የሚደረገውን የካይሮ የሴራ ዲፕሎማሲ ለማክሸፍ ከወዲሁ ሰፊ ዝግጅት ማድረግ እንደሚገባ በውሃ ዲፕሎማሲ ላይ ጥናት ያካሄዱ የባህርዳር እና…