Fana: At a Speed of Life!

መድሃኒትን ለተላመደ የቲቢ በሽታ ከ18 እስከ 24 ወራት ይሰጥ የነበረው ህክምና ከ9 እስከ 12 ወራት በሚሰጥ መድሐኒት ተተካ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መድሃኒትን ለተላመደ ለቲቢ በሽታ ከዚህ በፊት ከ18 እስከ 24 ወራት ይሰጥ የነበረው የህክምና አገልግሎት ከ9 እስከ 12 ወራት በሚሰጥ መድሐኒት መተካቱን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ህክምናው ከዚህ ቀደም በመርፌና በሚዋጥ መድሃኒት መልክ ሲሰጥ…

የሕዝቦችን አንድነት የሸረሸረውን የህወሃት የተሳሳተ ትርክት ለማጽዳት እየተሰራ ነው – የክልል ምክር ቤቶች

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያዊያንን አንድነት የሸረሸረውን የህወሃት የሃሰት ትርክት ከመሰረቱ ለማስወገድ እየተሰራ መሆኑን የክልል ምክር ቤት አፈ ጉባዔዎች ገለፁ። የአማራ፣ የቤኒሻንጉል ጉምዝና የደቡብ ክልሎች ምክር ቤቶች አፈ ጉባዔዎችና የቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ…

የአሜሪካ የምክር ቤት አባል ትራምፕ በአፍሪካ ላይ ያራመዱትን ፖሊስ እንደሚቀለብሱ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አዲሱ የአሜሪካ ምክር ቤት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ሊቀመንበር ግሪጎሪ ሚክስ የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት በአፍሪካ ላይ ያራምዱት የነበረውን ፖሊሲ በአዲሱ አስተዳደር እንደሚቀለብሱ ገለጹ፡፡ የኮንግረስ አባሉ በዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት፣ በሰብዓዊ እርዳታ እና…

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት 950 ትራክተሮችን ለአርሶ አደሩ ለማድረስ እየሰራ መሆኑን ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት 950 ትራክተሮችን ለአርሶ አደሩ ለማድረስ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የኦሮሚያ ክልል መንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ እንዳታወቀው ክልሉ 950 ትራክተሮችን ለአርሶአደሩ ለማድረስ እየሰራ ይገኛል፡፡ የክልሉ መንግስት…

ጃፓን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የልማት ትብብር አጠናክራ ትቀጥላለች – የጃፓን አምባሳደር

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጃፓን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የልማት ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር እንደምትሰራ በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ ገለጹ። አምባሳደር ኢቶ ታካኮ ለኢዜአ እንደገለጹት ጃፓንና ኢትዮጵያ በርካታ ዓመታት የዘለቀ ጠንካራ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ያላቸው…

በመስኖ ዘርፍ ተቋማዊ የአቅም ግንባታ ስልጠና ፕሮግራም የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመስኖ ልማት ኮሚሽን ከኢትዮጵያ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት ጋር ለአምስት ዓመታት የሚቆይ በመስኖ ዘርፍ ተቋማዊ አቅም ግንባታ ስልጠና ፕሮግራም የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ፡፡ የመግባቢያ ስምምነቱን የመስኖ ልማት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ኢንጅነር…

በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረውን የትራንስፖርት አገልግሎት በማስጀመር የፌዴራል ፖሊስ አባላት ትልቁን ድርሻ እንደተወጡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል ተፈጥሮ በነበረው ግጭት ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን የትራንስፖርት አገልግሎት በማስጀመር የፌዴራል ፖሊስ አባላት ትልቁን ድርሻ እንደተወጡ የመቀሌ ከተማ መንገድና ትራንስፖርት ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የጽህፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ ከበደ…

የኤሌክትሪክ ቆጣሪ እናስገባለን በሚል ሰበብ ህገወጥ ድርጊት የሚፈፅሙ ግለሰቦች ስላሉ ህብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ተቋሙ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኤሌክትሪክ ቆጣሪ እናስገባለን በሚል ሰበብ ህገወጥ ድርጊት የሚፈፅሙ ግለሰቦች ስላሉ ህብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አሳሰበ፡፡ ከኤሌክትሪክ አገልግሎት ጋር ተያይዞ ለሚቀርቡ ጥያቄዎች ምላሽ የሚሰጠውም ይህ ተቋም…

በተለያዩ ባንኮች ተቀጥረው የሚሠሩ የጥበቃ ሰራተኞች በአሠሪና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች እየተበዘበዙ መሆኑን ለኮሚቴው ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተለያዩ ባንኮች ተቀጥረው የሚሠሩ የጥበቃ ሰራተኞች በአሠሪና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች እየተበዘበዙ መሆኑን ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሴቶች፣ ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ተናገሩ፡ ኮሚቴው በአማራ ክልላዊ መንግሥት በደሴ ከተማና ዙሪያ…

ለባህል መድሃኒት አዋቂዎች መሰረታዊ የጤና አጠባበቅ ስርዓት ላይ ስልጠና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከኢትዮጵያ ከሁሉም ክልልሎች ለተውጣጡ ለባህል መድሃኒት አዋቂዎች መሰረታዊ የጤና አጠባበቅ ስርዓት ላይ ስልጠና መስጠት መጀመሩን የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የኢንስቲትዩቱ የባህላዊ እና ዘመናዊ መድሃኒት ምርምር ዳይሬክቶሬት…