Fana: At a Speed of Life!

ለክቡር ዶ/ር አርቲስት ዓሊ ቢራ የምስጋና እና እውቅና ፕሮግራም ሊዘጋጅ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለክቡር ዶ/ር አርቲስት ዓሊ ቢራ የምስጋና እና እውቅና ፕሮግራም ማዘጋጀቱን ገለፀ፡፡ የኦሮሚያ ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ አቶ ከበደ ዴሲሳ ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳታወቁት የእውቅናና የምስጋና ፕሮግራሙ ጥር…

የውሃ አካል ዳርቻ ክልልን ለመወሰን በወጣው ረቂቅ አዋጅ ላይ የባለሙያዎች ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃ አካል ዳርቻ ክልልን ለመወሰን በወጣው ረቂቅ አዋጅ ላይ የባለሙያዎች ውይይት በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው። በውይይቱ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተፈጥሮ ሃብት፣ መስኖና ኢነርጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወይዘሮ ፈቲያ የሱፍን ጨምሮ ጉዳዩ…

በማይናማር መፈንቅለ መንግስት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የማይናማር ጦር መፈንቅለ መንግስት በማካሄድ የሀገሪቱን መሪ ኡንግ ሳን ሱ ኪን በቁጥጥር ስር አውሏል፡፡ ከመሪዋ በተጨማሪ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት በጦሩ መያዛቸው ነው የተገለጸው፡፡ ስልጣኑን የተቆጣጠረው ወታደሩ ለአንድ ዓመት የሚቆይ…

የህወሓት የጥፋት ቡድን ከጤና ተቋማት ዘርፎ የደበቀው በርካታ መድሃኒትና የሕክምና ቁሳቁስ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የህወሓት የጥፋት ቡድን ከጤና ተቋማት ዘርፎ የደበቀው አራት ባለተሳቢ የጭነት ተሽከርካሪ ሙሉ መድሃኒትና የሕክምና ቁሳቁስ በቁጥጥር ስር መዋሉን የመከላከያ ጤና መመሪያ አስታወቀ። በቁጥጥር ስር የዋለው መድሃኒትና የሕክምና ቁሳቁስ ከሰሜን ዕዝ ሆስፒታልና…

የቆዳና የቆዳ ውጤቶችን እሴት ጨምሮ ማልማት የሚያስችል የቴክኒክና ሙያ ስልጠና  ስርዓት ሊዘረጋ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ኢትዮጵያ ያላትን የእንስሳት ሃብት እሴት ጨምሮ ማልማት የሚያስችል ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ስርዓት ሊዘረጋ መሆኑን የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ ኢንስቲትዩቱ ከሁሉም ክልል እና ከተማ መስተዳድር ከተውጣጡ የቴክኒካል ቮኬሽናል ትምህርት…

የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ ለመምህራን ይከፈል የነበረውን የቤት አበል ከብር 850 ወደ ብር 3 ሺህ እንዲሻሻል ወሰነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ ለመምህራን ይከፈል የነበረውን የቤት አበል ከብር 850 ወደ ብር 3 ሺህ እንዲሻሻል መወሰኑ ተገለጸ፡፡ የከተማ መስተዳድሩ ካሁን በፊት በከተማው ትምህርት ቤቶች ለሚያስተምሩ መምህራን 5 ሺህ የመኖርያ ቤት ማቅረቡ…

በደቡብ ጎንደር በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ24 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ጎንደር ዞን ሰዴ ሙጃ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ24 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ መነሻውን ከባሕር ዳር ያደረገው የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ሰዴ ሙጃ ወረዳ ሲደርስ 200 ሜትር ከሚረዝም ገደል በመግባቱ የ24 ሰዎች ህይወት ማለፉን የደቡብ…

በፕሪሚየር ሊጉ ሰበታ ከተማ ከሀዲያ ሆሳዕና አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ ሰበታ ከተማ ከሀዲያ ሆሳዕና 0 ለ 0 ተለያይቷል። ዛሬ ረፋድ በተካሄደው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የሲዳማ ቡና ጨዋታ በተመሳሳይ ውጤት 0 ለ 0 ማጠናቀቃቸው ይታወሳል፡፡ ፕሪምየር ሊጉን ፋሲል ከነማ በዘጠኝ…

ጠ/ሚ ዐቢይ በኦሮሚያ ክልል በመስኖ የለማ ስንዴ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የበኦሮሚያ ክልል በመስኖ የለማ የቆላ ስንዴን ጎበኙ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉብኝት ላይ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ ሌሎች የመንግስት ባለስልጣናት ተገኝተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኦሮሚያ ክልል…

የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ ህገ ወጥ የመሬት ወረራ፣ ባለቤት አልባ ህንፃዎች፣ የኮንደሚኒየም ቤቶች፣ የቀበሌ መኖሪያና ንግድ ቤቶችን አስመልክቶ ውሳኔ አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ህገ ወጥ የመሬት ወረራ፤ ባለቤት አልባ ህንፃዎች፤ የኮንደሚኒየም ቤቶች፤ የቀበሌ መኖርያና ንግድ ቤቶችን አስመልክቶ በጥናት የተገኘው ግኝትቶች ላይ የውሳኔ አስተላለፈ፡፡ የከተማው ካቢኔ ዛሬ ባካሄደው…