የሀገር ውስጥ ዜና ነፃ መሬትና በቂ ሬሽን ለማግኘት ወደ ትግራይ እንድንሄድ ታዘናል – የኦነግ ሸኔ ታጣቂ Abrham Fekede Jan 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የህወሓት የጥፋት ቡድን በመከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት ከሰነዘረ በኋላ ከኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ጪሊሞ ጫካ ስልጠና ላይ የነበሩ የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ጁንታውን ለማገዝ ወደ ትግራይ መጓዛቸውን በተሃድሶ ስልጠና ላይ የሚገኙ ወጣቶች ተናገሩ።…
የሀገር ውስጥ ዜና የተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዲ በትግራይ ክልል የሚገኙ የኤርትራ ስደተኛ መጠለያ ጣቢያዎችን ጎበኙ Abrham Fekede Jan 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዲ በትግራይ ክልል የሚገኙ የኤርትራ ስደተኛ መጠለያ ጣቢያዎችን ጎበኝተዋል፡፡ የሰላም ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚልም ኢትዮጵያ ስደተኞች በማኅበራዊ ጉዳዮች እንዲሳተፉ ፖሊሲ በመቅረጽና የተለያዩ ተግባራትን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት በመደበኛ ስብሰባው የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ Abrham Fekede Jan 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 95ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፏል፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ያሳለፈውን ውሳኔ አስመልክቶ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ያወጣውን ሙሉ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል፡-…
የሀገር ውስጥ ዜና በህንድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የኢንቨስትመንት፣ ንግድና ቱሪዝም ማስዋወቂያ መድረክ አካሂደ Abrham Fekede Jan 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በህንድ ኒውዴልሂ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ የህንድ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክርቤት ጋር በመተባበር የኢፌዴሪ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ በተገኙበት ከ130 በላይ የህንድ ኩባንያዎች የተሳተፉበት የቨርችዋል የማስተዋወቂያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮርፖሬሽኑ በ2013 ግማሽ ዓመት ከ100 ሚሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ ማግኘቱን አስታወቀ Abrham Fekede Jan 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በ2013 በጀት ዓመት የመጀመሪያ 6 ወር ከ100 ሚሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ በግማሽ ዓመቱ ለ19,757 ወጣቶች የስራ ዕድል መፍጠሩንም ገልጿል፡፡ በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ 6 ወራት…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሲዳማ ቡና 0 ለ 0 ተለያየ Abrham Fekede Jan 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሲዳማ ቡና 0 ለ 0 ተለያይቷል። ሁለቱ ክለቦች በ10ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ተገናኝተው 0 l 0 ተለያይተዋል፡፡ የሊጉ የ10ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ 9 ሰዓት ላይ ሰበታ ከተማን…
የሀገር ውስጥ ዜና የገለልተኛ አማካሪ ቡድን እና የማህበረሰብ ደህንነት ቅኝት ውይይት በሀረር ከተማ ተጀምሯል Abrham Fekede Jan 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የማህበረሰብ ደህንነት ቅኝት ወይም ፓትሮል የውይይት መድረክ በሀረሪ ህዝቦች ክልል ሀረር ከተማ መካሄድ ተጀምሯል፡፡ መድረኩ የክልሎችንና ከተማ አስተዳደሮችን የፖሊስ ኮሚሽን አመራሮች እና የሰላምና ደህንነት አመራሮችን ያሳተፈ የገለልተኛ አማካሪ ቡድን…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍርድ ቤቶች የተቀላጠፈ አገልግሎት እንዲሰጡ ለማስቻል ድጋፍ ይደረጋል — ወይዘሮ መዓዛ አሸናፊ Abrham Fekede Jan 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በየደረጃው የሚገኙ ፍርድ ቤቶች ለህብረተሰቡ ቀልጣፋ የፍትህ አገልግሎት እንዲሰጡ ለማስቻል ድጋፍ እንደሚደረግ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ወይዘሮ መዓዛ አሸናፊ ገለጹ። ወይዘሮ መዓዛ ዛሬ በአማራ ክልል በመገኘት የፍርድ ቤት የሥራ እንቅስቃሴ…
የሀገር ውስጥ ዜና በተሰጠው የጊዜ ገደብ ሃብት ያላስመዘገቡ በየተቋማቱ የሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች ተጠያቂ እንደሚደረጉ ኮሚሽኑ አስታወቀ Abrham Fekede Jan 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በተሰጠው የጊዜ ገደብ ሃብት ያላስመዘገቡ በየተቋማቱ የሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች ተጠያቂ እንደሚደረጉ የፌዴራል የስነምግባርና የጸረ-ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ 197 የሚሆኑ የፌደራል መንግስት መስሪያ ቤቶችና የልማት ድርጅቶች በፌደራል መንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ መሃመድ በሲቲ ዞን ሺኒሌ ወረዳ የተገነባውን ዘመናዊ የተሽከርካሪዎች መናኸሪያን መርቀው ከፈቱ Abrham Fekede Jan 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ በሲቲ ዞን ሺኒሌ ወረዳ የተገነባውን ዘመናዊ የተሽከርካሪዎች መናኸሪያን መርቀው ከፈቱ፡፡ በምረቃ ስነስርዓቱ ላይ ፕሮጀክቶችን በተያዘላቸው ጊዜ ውስጥ የማጠናቀቅ ትልቅ እመርታ እየታየ መሆኑን ነው…