Fana: At a Speed of Life!

አቶ አባይ ወልዱ የቄስ ልብስ ለብሰው መታወቂያቸውን ቀይረው ሲንቀሳቀሱ መያዛቸውን ፖሊስ ለችሎት ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) እነስብሀት ነጋ ለ2ኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀርበው ጉዳያቸው ታይቷል። ተጠርጣሪዎቹ በፌፌራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ነው ጉዳያቸው የታየው ፡፡ የቀድሞው የትግራይ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አባይ ወልዱ የቄስ ልብስ…

ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ ዊልቼር ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን አባል ሆነች

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ኢትዮጵያ፣ ሩዋንዳ፣ ላይቤሪያና ማልታ የዓለም አቀፉ ዊልቼር ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን አዲስ አባል ሃገራት በመሆን ተቀላቀሉ። ምርጫው የአባል ሃገራቱን ቁጥር 95 እንዳደረሰውና ከአፍሪካ አስራ አራት እንዲሁም ከአውሮፓ ሰላሳ አምስት ሃገራትን አባል አድርጎ…

የማይካድራ ጭፍጨፋ ሙሉ የምርመራ ውጤት ከሀኪሞች ሲገለፅ ይፋ ይደረጋል ተብሏል

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በማይካድራ ጭፍጨፋ ከተሳተፉት 279 ተጠርጣሪዎች መሀል ያልተያዙትን ለማደንና ለህግ ለማቅረብ እየተሰራ መሆኑን የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ እና የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ገለፁ፡፡ ከማይካድራ ጭፍጨፋ ጋር በተያያዘ የአካባቢው ወጣቶች ሙሉ የምግብ አቅርቦት…

የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር እና የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ተጠሪ ተቋማት ባለፈው ክረምት የተከሏቸውን ችግኞች የመንከባከብና ውሃ የማጠጣት መርሃ-ግብር አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር እና የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ተጠሪ ተቋማት የስራ ኃላፊዎች እና ሰራተኞች ባለፈው ክረምት የተከሏቸውን ችግኞች የመንከባከብና ውሀ የማጠጣት መርሃ-ግብር አካሄዱ፡፡ በመርሀ ግብሩ የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር፣…

ወ/ሮ ሙፍሪሃት ከተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዲ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፍሪሃት ካሚል በተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዲ የተመራውን ልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ። ሚኒስትሯ ለኮሚሽነሩ በየሰብዓዊ ዕርዳታና ስደተኞች ጉዳይ ላይ በሀገሪቱ እየተከናወኑ…

የኢትዮጵያ-ሱዳን የድንበር ጉዳይ ላይ ያተኮረ ዓውደ-ጥናት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013(ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ እና የሱዳን ድንበር ጉዳይን በሚመለከት ከጥር 19 እስከ 21 ቀን 2013 በአዲስ አበባ  ዓውደ-ጥናት ተካሂዷል። በዓውደ-ጥናቱ በዋናነት ለበርካታ ዓመታት በኢትዮጵያ እና ሱዳን ድንበር ሲካሄድ የቆየውን  የድንበር ዳግም ማካለል ጉዳይ በነባር…

ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ከቻይና አምባሳደር ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ከቻይና አምባሳደር ጋር በመዲናዋ አዲስ አበባ እና በቻይና መካከል እየጠነከረ ስለመጣው ዘርፈ ብዙ ግንኙነት እና ትብብር ተወያዩ፡፡ ምክትል ከንቲባዋ በፌስቡክ ገጻቸው እንደገለጹት የመዲናዋ ገጽታ፣…

በኔዘርላንድስ የኢፌዴሪ ኤምባሲ ግብርና ላይ ትኩረት ያደረገ የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽን ዌብናር አካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኔዘርላንስ የኢፌዴሪ ኤምባሲ ግብርና ላይ ትኩረት ያደረገ የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽን ዌብናር አካሄደ፡፡ በኔዘርላንድስ ዘሄግ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አዲስ አበባ ከሚገኘው የኔዘርላንድስ ኤምባሲ ጋር በመተባበር በተዘጋጀው ውይይት ላይ ከ50 በላይ የሚሆኑ…

የትራንስፖርት ዘርፉን በቴክኖሎጂ በመደገፍ የመንገዶችን መረጃ የሚያቀርብ የመረጃ ሶፍትዌር ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የትራንስፖርት ዘርፉን በቴክኖሎጂ በመደገፍ የመንገዶችን መረጃ የሚያቀርብ የመንገዶች ኔትዎርክ መረጃ ሶፍትዌር ስራ መጀመሩን የትራንስፖርት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ አስታወቁ። በመንገድ ልማት ሪፎርም ማስፈጸሚያ ሰነዶችና በተጠናቀቁ የጥናት ውጤቶች…

የነጭ ሣር ብሔራዊ ፓርክን ከአደጋ ለመታደግ የመግባቢያ ሰነድ ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የነጭ ሣር ብሔራዊ ፓርክን ከአደጋ ለመታደግ እና በዘላቂነት ለማስጠበቅ ያለመ የባለድርሻ አካላት የመግባቢያ ሰነድ ተፈረመ። በፓርኩ ክልል ለሰፈሩ ሰዎች አማራጭ ቦታ የመለየት ስራ እየተከናወነ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል መንግስት ገልጿል፡፡ በአርባ…