Fana: At a Speed of Life!

በህገወጥ የቤትና የመሬት ወረራ የተሳተፉ አመራሮችን ተጠያቂ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ

በህገወጥ የቤትና የመሬት ወረራ የተሳተፉ አመራሮችን ተጠያቂ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የመሬት ወረራ ሲፈፀም ሃላፊነታቸውን ባልተወጡ በየደረጃው ያሉ አመራሮች ላይ ከፖለቲካዊና አስተዳደራዊ እርምጃ መወሰዱን እና ህጋዊ እርምጃ…

እነስብሃት ፍርድ ቤት ቀርበው ጉዳያቸው እየታየ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እነስብሃት ነጋ ለ2ኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀርበው ጉዳያቸው እየታየ ነው፡፡ በሀገሪቱ ሁከት በመቀስቀስ ሰዎች እንዲገደሉ እና እንዲፈናቀሉ ከማድረግ ጀምሮ የነዳጅ ዲፖ ዘረፋ መፈጸማቸውን የሚያመላክት ማስረጃ መሰብሰቡን መርማሪ ፖሊስ ለችሎት ገልጿል፡፡…

አቶ ደመቀ መኮንን ከ26ኛው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከ26ኛው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ፕሬዚዳንት አሎክ ሻርማ ጋር ተወያዩ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን የፕሬዚዳንቱን ጉብኝት ያደነቁ ሲሆን ከብሪታንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶሚኒክ ራብ ጋርም…

ከመተከል ዞን ለተፈናቀሉ ዜጎች ሰብዓዊ ድጋፍ ለመስጠት በግልገል በለስ ከተማ ጊዜያዊ ማዕከል መከፈቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በመተከል ዞን በተፈጠረው አለመረጋጋት የተፈናቀሉ ዜጎችን ፈጣን ምላሽ ለመስጠት በግልገል በለስ ከተማ ጊዜያዊ ማዕከል መከፈቱን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አደጋ ስጋትና ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።   የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ታረቀኝ ቴሲሳ…

የአፍሪካ ህብረት ተጨማሪ 400 ሚሊየን መጠን ያለው የኮሮና ቫይረስ ክትባት እንደሚያቀርብ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የአፍሪካ ህብረት ለአባል ሃገራቱ የሚሆን ተጨማሪ 400 ሚሊየን መጠን ያለው የኮሮና ቫይረስ ክትባት እንደሚያቀርብ የአፍሪካ በሽታ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ማዕከል /ሲዲሲ/ አስታወቀ፡፡ የማዕከሉ ዳይሬክተር ጆን ንከንጋሶንግ ክትባቱ የሚገኘው…

በግማሽ ዓመቱ የማዕድን ዘርፉ በእጥፍ ያደገ ሲሆን ኢንዱስትሪና ግብርና ዕቅዳቸውን ማሳካታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በ2013 የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የማዕድን ዘርፍ ከዕቅድ በላይ 198 በመቶ ሲያስመዘግብ፤ የኢንዱስትሪ  88 በመቶ እና ግብርና  76 በመቶ ዕቅዳቸውን ማሳካታቸውን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ይህንን ያለው ከንግድ ማስፋፊያ…

በኦሮሚያ የህዝቦችን ትስስር ለማጠናከር ዘርፈ ብዙ ተግባራት እየተከናወኑ ነው- አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ የህዝቦችን ትስስር ለማጠናከር ዘርፈ ብዙ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ ። አቶ ሽመልስ አብዲሳ በኦሮሚያ ክልል የህዝቦችን ትስስር ለማጠናከር ከአፋን ኦሮሞና አማርኛ በተጨማሪ…

አንዳችን ለሌላችን እናስፈልጋልን -አቶ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር እኛ ኢትዮጵያኖች በጋራ ስንሆን ለእኛ ውበትና ጉልበት ነዉ ሲሉ ተናገሩ። የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር እኛ ኢትዮጵያኖች በጋራ ስንሆን ለእኛ ውበትና ጉልበት ነዉ ፤ አንዳችን…

በአማራ ክልል በአፈር አሲዳማነት በየዓመቱ ከስንዴ ምርት 3 ቢሊየን የሚደርስ ብር  እንደሚታጣ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በአማራ ክልል በአፈር አሲዳማነት በየዓመቱ ከስንዴ ምርት ብቻ እስከ 3 ቢሊዮን ብር የሚገመት ገንዘብ እንደሚታጣ ተገለጸ፡፡ በክልሉ አጠቃላይ ከሚታረሰው መሬት 27 በመቶ የሚሆነው በአፈር አሲዳማነት የተጠቃ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ የአፈር ለምነት…

የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴና የግብርና ሚኒስትር ኡመር ሁሴን ከተመድ የ26ኛው የአየር ንብረት ለውጥ ኮንፈረንስ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴና የግብርና ሚኒስትር አቶ ኡመር ሁሴን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት /ተመድ/ የ26ኛው የአየር ንብረት ለውጥ ኮንፈረንስ ፕሬዚዳንት አሎክ ሻርማ ጋር በአረንጓዴ ልማት ዙሪያ ተወያይተዋል። ሚኒስትሮቹ ከፕሬዚዳንቱ ጋር…