የብሄራዊ አስቸኳይ ጊዜ አስተባባሪ ማዕከል ዘርፈ ብዙ ምላሽ ሰጪ የሚኒስትሮች ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የብሄራዊ አስቸኳይ ጊዜ አስተባባሪ ማዕከል ዘርፈ ብዙ ምላሽ ሰጪ የሚኒስትሮች ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል፡፡
ኮሚቴው በትግራይ ክልል በህግ ማስከበር ሂደቱ ለተከሰቱ ሰብዓዊና ማህበራዊ ቀውሶች ምላሽ አሰጣጥ ተግባራትን እንዲሁም የተጎዱ አካባቢዎችን…