የሀገር ውስጥ ዜና 500 ትምህርት ቤቶችን ያቀፈ የትምህርት ቤት የምገባ ፕሮጀክት ይፉ ሆነ Abrham Fekede Jan 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የትምህርት ሚኒስቴር ከህፃናት አድን ድርጅት ጋር በጋራ በመሆን 500 ትምህርት ቤቶችን ያቀፈ የትምህርት ቤት የምገባ ፕሮጀክት ይፉ አደረገ። በዚህ ሀገር በቀል የትምህርት ቤቶች የምገባ ፕሮጀክት ከ163ሺህ በላይ ተማሪዎች የምገባው አካል እንደሚሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት አምባሳደሮችና ከሀገራቱ ተወካዮች ጋር ተወያዩ Abrham Fekede Jan 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት አምባሳደሮችና ከሀገራቱ ተወካዮች ጋር ተወያዩ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን ከህብረቱ አምባሳደሮችና ከሃገራቱ ተወካዮች ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ነው የተመካከሩት፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የእነ አቶ ጃዋርን የእምነት ክህደት ቃል ለመቀበል ፍርድ ቤቱ በድጋሚ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ Abrham Fekede Jan 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የእነ አቶ ጃዋር መሀመድን የእምነት ክህደት ቃል ለመቀበል ፍርድ ቤቱ በድጋሚ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል። በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የህገ መንግስትና የጸረ ሽብር ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ዛሬ በሰጠው ቀጠሮ መሰረት ተሰይሞ የነበረው…
የሀገር ውስጥ ዜና ንግድ ቢሮ በዘይት ዋጋ ላይ ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ እየወሰደ ነው Abrham Fekede Jan 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በዘይት ዋጋ ላይ ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ አከበረኝ ውጋገን በቅርቡ በዘይት ዋጋ ላይ የተከሰተው የዋጋ ጭማሪ ምክንያታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ እና በአየር ኃይል መካከል ያለው ትብብር በቴክኖሎጂ ሽግግር ረገድ የተለያዩ ዕድሎችን እንደሚፈጥር ተገለጸ Abrham Fekede Jan 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ እና በኢትዮጵያ አየር ኃይል መካከል ያለው ትብብር በቴክኖሎጂ ሽግግር ረገድ የተለያዩ ዕድሎችን እንደሚፈጥርና እንዲሁም በዘርፉ ያለውን ደህንነት እንደሚያስጠብቅ ተገለጸ፡፡ ይህንን ያሉት የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በሀዲያ ዞን ሻሾጎ ወረዳ ያልተጠናቀቁ ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል Abrham Fekede Jan 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የደቡብ ክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በሀዲያ ዞን ሻሾጎ ወረዳ በዶኢሻ ከተማ በ2010 ዓ.ም በዋን ዋሽ አማካኝነት ለከተማው ህዝብ አገልግሎት ይሰጣል በሚል የተቆፈረውን የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ጎብኝተዋል፡፡ የሻሾጎ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ተስፋዬ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ባይደን ከፑቲን ጋር ኒውክሌርን ጨምሮ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ Abrham Fekede Jan 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የአሜሪካው አዲሱ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ከሩሲያ አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን ጋር ባደረጉት የመጀመሪያ የስልክ ውይይት ኒውክሌርን ጨምሮ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡ ባይደን በውይይታቸው የሀገሪቱ የተቃዋሚ አመራር የሆኑት የአሌክሲ ናቫልኒይ ጉዳይም…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሂሩት ዘመነ ከአውሮፓ ህብረት ፓርላማ የስራ ኃላፊዎች ጋር መከሩ Abrham Fekede Jan 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤልጂየም፣ ሉክሰምበርግ እና የአውሮፓ ህብረት ተቋማት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሂሩት ዘመነ ከአውሮፓ ህብረት የስራ ኃላፊዎች ጋር መከሩ፡፡ በውይይቱም አምባሳደሯ በትግራይ ክልል ስለተካሄደው የህግ ማስከበር፣ በክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁለት መቶ ዘጠና ሶስት ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ Abrham Fekede Jan 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለት መቶ ዘጠና ሶስት ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ። ዛሬ ጥር 18 ቀን 2013 ዓ.ም ሁለት መቶ ዘጠና ሶስት ኢትዮጵያዊያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። በዛሬ ዕለት ወደ አገር ቤት የተመለሱት ዜጎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የአስር ዓመት የልማት እቅድ በሁሉም ዘርፍ ስኬታማ እንዲሆን የትራንስፖርት ዘርፉን በቀዳሚነት ማዘመን ያስፈልጋል- አቶ ደመቀ መኮንን Abrham Fekede Jan 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የጀመረችው የአስር አመት የልማት እቅድ በሁሉም ዘርፍ ስኬታማ እንዲሆን የትራንስፖርት ዘርፉን በቀዳሚነት ማዘመን እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትርና የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ። የትራንስፖርት ዘርፉ የአስር አመታት…