Fana: At a Speed of Life!

አንደኛው ዙር የምክንያታዊ ወጣቶች ውይይት መድረክ በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ወጣቶች ሊግ አዘጋጅነት በሀገር ደረጃ በከተሞች እየተካሄደ ያለው አንደኛው ዙር የምክንያታዊ ወጣቶች ውይይት መድረክ ዛሬ በአፋር ሰመራ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ ከክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የተውጣጡ ምሁራን ወጣቶች እየተሳተፋበት…

በአማራ ክልል በ2013 ዓ.ም ከ4 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ሥራ እንደሚሳተፉ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2013 ዓ.ም ከ4 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ሥራ እንደሚሳተፉ የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ከንቅናቄው በፊት የክልሉ የደን ሽፋን 6 ነጥብ 5 በመቶ ነበር፤ እስካሁን በተሠራዉ ሥራም የክልሉ የደን ሽፋን…

የሃይማኖት አባቶችና የሃገር ሽማግሌዎች ተጎጂዎችን ሊጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 27፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሃይማኖት አባቶችና የሃገር ሽማግሌዎች የጸጥታ ችግር ተከስቶባቸው ወደነበሩ የሃገሪቷ አካባቢዎች በማቅናት ከተጎጂዎችና ከአካባቢ ማኅበረሰብ ጋር ሊወያዩ መሆኑ ተገለጸ። የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤና የኢትዮጵያ የሃገር ሽማግሌዎች መማክርት ዛሬ…

ተጨማሪ 322 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 203 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 27፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ለ3 ሺህ 934 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ 322 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ዶክተር ሊያ በፌስቡክ ገጻቸው እንደገለጹት 203 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ አገግመዋል፡፡…

ምሽግ ሲቆፍሩ ነበር ተብለው የተጠረጠሩት ሌተናል ኮሎኔል ኤፍሬም የህወሓት ቡድን አስገድዷቸው ምሽግ ሲቆፍሩ እንደነበር ለችሎት ገለጹ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 27፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለህወሓት ጸረ ሰላም ቡድን ምሽግ ሲቆፍሩ ነበር ተብለው የተጠረጠሩት ሌተናል ኮሎኔል ኤፍሬም አብርሃ የህወሓት ቡድን አስገድዷቸው ምሽግ ሲቆፍሩ እንደነበር ለችሎቱ ገለጹ። ተጠርጣሪው የመከላከያ የኮንስትራከሽን ዶዘር ኦፕሬተር የሆኑት ሌተናል ኮሎኔል…