Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ እና ሕንድ ግንኙነታቸውን ለማጎልበት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 27፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰላም እና የውጭ ግንኙነት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፤ ከሕንድ አምባሳደር ሮበርት ሸትኪንቶንግ እና ከሥራ ባልደረቦቻቸው ጋር የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ለማጎልበት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ፡፡ የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ…

የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር የወይዘሪት አጊቱ አስክሬን ቤተሰቦቿ እና የከተማ አስተዳደሩ ዝግጁ ሲሆኑ እንደሚመጣ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 27፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር የወይዘሪት አጊቱ ጉደታ አስክሬን ቤተሰቦቿ እና የከተማ አስተዳደሩ ዝግጁ ነን ባሉበት ጊዜ እንደሚመጣ ገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጣሊያን ሃገር በግፍ የተገደለችውን የወይዘሪት አጊቱ ጉደታ አስክሬን በትውልድ ቦታዋ…

የበጎ ፍቃድ አገልግሎት እንቅስቃሴ የአብሮነታችን ማሳያ ነው – ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 27 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በከተማዋ የአቅመ ደካማ ነዋሪዎችን ቤት ማደስ እና ሌሎች የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ተግባራት የአብሮነታችን ማሳያ መሆናቸውን ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ምክትል  ከንቲባዋ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ በጉለሌ ክፍለከተማ…

የባህረ ሰላጤው ሃገራት ኳታር ላይ የጣሉት ማዕቀብ እንዲያበቃ የስምምነት ሰነድ ፈረሙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህረ ሰላጤው ሃገራት ኳታር ላይ የጣሉት ማዕቀብ እንዲያበቃ የዓረብ ሃገራት የትብብር መድረክ ላይ የስምምነት ሰነድ መፈረማቸውን አስታወቁ፡፡ ለሦስት ዓመታት የቀጠለው ማዕቀብ እንዲነሳ ስምምነት የፈረሙት በሳዑዲ ዓረቢያ የዓረብ ሃገራት የትብብር…

የሲቪል፣ የፖለቲካ እና ለመብት ጥሰት ተጋላጭ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች መብት ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲቪል፣ የፖለቲካ እና ለመብት ጥሰት ተጋላጭ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች መብት ላይ ውይይት ማካሄዱን ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታወቀ፡፡ ውይይቱ በዋናነት ትኩረቱን ያደረገው የሶስተኛውን ብሔራዊ የሰብዓዊ መብት የድርጊት መርሃ ግብር ረቂቅ ሰነድ ላይ…

ከ3 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሃብቶች በጎንደር ከተማ ለማልማት ጥያቄ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ ከ3 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሃብቶች በኢንቨስትመንት ለመሰማራት ጥያቄ ማቅረባቸውን የከተማ አስተዳደሩ ገለፀ፡፡ የከተማዋ የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ ኃላፊ አቶ ባዩ አቡሃይ በአካባቢው ከዓመታት…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ገቢ ላላቸው ነዋሪዎች የበዓል ስጦታ አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ ለ4 ሺህ 520 አነስተኛ ገቢ ላላቸው ነዋሪዎች ከ8 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የበዓል ስጦታ አበረከተ፡፡ በስጦታ መርሐ ግብሩ ላይ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በምክትል ከንቲባ ማዕረግ…

በሶማሌ ክልል አይሽአ ላይ የሚገነባው የኢንዱስትሪ ፖርክ ጥናቶችና ቀጣይ ስራዎች ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል አይሽአ ላይ የሚገነባው የኢንዱስትሪ ፖርክ ጥናቶችና ቀጣይ ስራዎች ላይ ውይይት ተካሂዷል። የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድን ጨምሮ የክልልና የፌደራል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ የፌደራል…

ኢትዮጵያ ቡና ቅዱስ ጊዮርጊስን 3 ለ 2 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ቅዱስ ጊዮርጊስን 3 ለ 2 አሸነፈ፡፡ ሁለቱ ቡድኖች በመጀመሪያው አጋማሽ ሁለት አቻ በሆነ ውጤት ነበር ጨዋታውን ያጠናቀቁት፡፡ በሁለተኛው አጋማሽ የመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች በተቆጠረች ግብ…

የትግራይ ህዝብ ህግ ለማስከበር በተደረገው ዘመቻ ላደረገው ከፍተኛ አስተዋጽኦ ኮሚሽኑ ምስጋና አቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጁንታው አመራሮች በውጊያ ከተሸነፉ በኋላ ራሳቸውን ካለባበስ ጀምሮ በመቀያየር ከቦታ ቦታ እየተንቀሳቀሱ እንዳሉ ፖሊስ መረጃው እንደደረሰው ገለፀ። ያልተያዙትን ተፈላጊዎች ከተደበቁበት ቦታ ይዞ ለህግ ለማቅረብ በሚያደርገው እንቅስቃሴ ህዝብ…