ሀገር በቀል የግብረ-ገብ፣ የዜግነትና የሰላም ዕሴቶችን ያካተተ ስርዓተ-ትምህርት ለማዘጋጀት እየተሰራ ነው – ትምህርት ሚኒስቴር
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር ሀገር በቀል የግብረ-ገብ፣ የዜግነትና የሰላም ዕሴቶችን ያካተተ ስርዓተ-ትምህርት ለማዘጋጀት እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡
በስነ-ምግባር የታነፀ ዜጋ ለመፍጠር ሀገር በቀል የግብረ-ገብ፣ የዜግነትና የሰላም ዕሴቶችን ያካተተ…