የሀገር ውስጥ ዜና የአዲግራት የ2012 ተመራቂ ተማሪዎች በመቐለ ዩኒቨርስቲ ይመረቃሉ Abrham Fekede Jan 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲግራት ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በመቐለ ዩኒቨርስቲ ታህሳስ 30 እና ጥር 1 ቀን ሪፖርት አድርገው ትምህርት እንዲጀምሩ ተወስኗል፡፡ የህክምና ተማሪዎቹ ደግሞ በመቐለ ዩኒቨርስቲ አይደር ካምፓስ እንደሚገቡም ነው የተገለጸው፡፡ የሳይንስና ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ዘነቡ ታደሰ በአጊቱ ጉደታ ግድያ ዙሪያ ከአካባቢው ባለሥልጣናት ጋር መከሩ Abrham Fekede Jan 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣሊያን የኢትዮጵያ አምባሳደር ዘነቡ ታደሠ የተመራው ልዑክ በቅርቡ በድንገት በሰው እጅ ህይወቷ የተቀጠፈው ኢትዮጵያዊት አጊቱ ጉደታ ትኖርበት ወደነበረው አካባቢ በማቅናት በግድያዋ ዙሪያ ከአካባቢው ባለስልጣናት ጋር ውይይት አካሄደ። አምባሳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ አዌቱ ወንዝ ዳርቻን ለማልማት የ600 ሚሊየን ብር የውል ስምምነት ተፈረመ Abrham Fekede Jan 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅማ ከተማን ለሁለት አቋርጦ የሚያልፈው የአዌቱ ወንዝ ዳርቻን ለማልማት የ600 ሚሊየን ብር የውል ስምምነት ተፈረመ። የወንዝ ዳር ልማቱን በሚያከናውኑ በሳኢ መሀመድ፣ ሙስጠፋ ጀማልና ጥላሁን አበበ በተባሉ ሶስት የግንባታ ተቋራጮች የስራው ባለቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመተከል ዞን ማረሚያ ቤት ከሁለት ዓመታት በላይ ፍርድ ቤት ያልቀረቡ ተጠርጣሪዎች ተገኙ Abrham Fekede Jan 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተቋቋመው የተቀናጀ ግብረ ኃይል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ማረሚያ ቤት ባደረገው ጉብኝት ከሁለት ዓመታት በላይ ፍርድ ቤት ያልቀረቡ ተጠርጣሪዎችን አገኘ። ተጠርጣሪዎቹ ጉዳያቸው ታይቶ በሶስት…
የሀገር ውስጥ ዜና በምርጫ ቦርድ ረቂቅ መመሪያዎች ላይ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ውይይት ተካሄደ Abrham Fekede Jan 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በምርጫ ቦርድ ረቂቅ መመሪያዎች ላይ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ውይይት አካሄደ፡፡ የቦርዱ ሰበሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ የፓርቲዎቹን መገኘት አመስግነው፤ ፓርቲዎቹ በረቂቅ መመሪያዎቹ ላይ ያላቸውን ገንቢ አስተያየቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ሩሲያ በትግራይ ክልል የተጎዱ መሰረተ ልማቶችን ለመጠገን በሚደረገው ጥረት ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች Abrham Fekede Jan 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌት ተረኪን ሃገራቸው በትግራይ ክልል የተጎዱ መሰረተ ልማቶችን ወደ ስራ ለመመለስ በሚደረገው ጥረት ድጋፍ እንደምታደርግ አስታወቁ፡፡ አምባሳደሩ መንግስት በትግራይ ክልል ያካሄደውን ህግ የማስከበር እና የህልውና…
የሀገር ውስጥ ዜና በደብረ ማርቆስ ከተማ በተከሰተ የእሳት አደጋ በ48 የንግድ ሱቆች ላይ ጉዳት ደረሰ Abrham Fekede Jan 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር በተነሳ የእሳት አደጋ በ48 የንግድ ሱቆች ላይ ጉዳት መድረሱን ፖሊስ አስታወቀ። የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ ጽህፈት ቤት ሃላፊ ዋና ኢንስፔክተር አጃናው አዲስ የእሳት አደጋው የደረሰው በጉልት ገበያ አዳራሽ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና የተማሪዎችን የፈጠራ ውጤቶች በአግባቡ መምራት የሚያስችል ረቂቅ መመሪያ ተዘጋጀ Abrham Fekede Jan 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር በሳይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በምህንድስና፣ በጥበብና ሂሳብ ዘርፍ የሚቀርቡ የተማሪዎችን የፈጠራ ስራዎች ከዚህ በፊት ከነበረው አሰራር ይበልጥ አጠናክሮ ለማስቀጠል ረቂቅ መመሪያ ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ መመሪያው ተወዳዳሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የዲክኒል – ዳጉር መንገድን ከ43 ሚሊየን ዶላር በላይ በሆነ ወጪ ለመገንባት ስምምነት ተፈረመ Abrham Fekede Jan 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን የዲክኒል - ዳጉር መንገድን ከ43 ሚሊየን ዶላር በላይ የኮንትራት ዋጋ የዲዛይንና የግንባታ ስራ ለማከናወን ከጂቡቲ ወደቦች ኮሪደር ጋር ተፈራረመ፡፡ የኮንትራት ስምምነቱን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ 4ኛው የብስክሌተኞችና እግረኞች ቀን በመጪው እሁድ ይካሄዳል Abrham Fekede Dec 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ 4ኛው የብስክሌተኞችና እግረኞች ቀን በመጪው እሁድ በተለያዩ መርሃ ግብሮች እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ መርሃ ግብሩ የትራንስፖርት ቢሮ ከትራንስፖርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ነው ያዘጋጀው ተብሏል፡፡ በየወሩ በ4ኛው ሳምንት…